TG Telegram Group & Channel
Abdu & Hasu | United States America (US)
Create: Update:

"የልባችን ፀሀይ💚 የመንገዳችን መሪ❤️ ረጅም እድሜ ኑሩልን። ከኔ ግማሹን ሀያት ቀንሶ ለሳቸው ቢሰጥልኝ እመኝ ነበር። ነገር ግን አላህ (ሱ.ወ) ለአንዱ ሀያት ለመስጠት ከአንዱ መቀነስ የማያሻው ሙሉ ጌታ ነውና ለሼኾቹ አንድ ሺ አመት እንዲሰጥልን እለምነዋለሁኝ🙏...  ከኛ ኢባዳ የነሱ እንቅልፍ ይበልጣል❤️ ጌታችን አላህ አቀማጥሎና አሽሞንሙኖ ከነ ቤተሰቦቻቸውና ሙሂቦቻቸው ለዘመናት ያቆይልን ታላቁ ጌታችን ምስጋና🙏 ይገባው! እንወድዎታለን"💚💚💚

  "ታላላቆቼን መዘየር ረስቼ አላውቅም: ከመቃብር በታች ይሁኑ ወይም በህይወት ይኑሩ ለኔ ለውጥ የለውም።"
       መውላና ዩሱፍ ሀመዳኒ

@abduftsemier

>>Click here to continue<<

Abdu & Hasu

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)