TG Telegram Group & Channel
Abdu & Hasu | United States America (US)
Create: Update:

#ጠቃሚ_የህይወት_ምክር

አንድ ወጣት ልጅ አያቱን እንዲህ ሲል ጠየቀ "አያቴ፣ በፊልም ውስጥ ኮከብ መሆን እፈልጋለሁ። ሳድግ አለምን ማየት፣ ጥሩ መኪና መንዳት እና በመስታወት በተሰራ ቤት ውስጥ መኖር እፈልጋለሁ። ስኬታማ ሰው መሆን እመኛለሁ። ስለዚህሁሉንም ግቦቼን እንዴት እንደመሳድዳቸው እና በፍጥነት እንደምይዛቸው ንገረኝ?

አያቱ ለአፍታ ካሰቡ ቡሀላ፣ ዞር ዞር ብለው ተመለከቱ ከዛም አንድ እጅግ በጣም የሚያምር ቢራቢሮ አበባ ላይ ቁጭ ብሎ አዩ። ወዲያው እንዲህ አሉ።
"አምላኬ ሆይ! እንዴት ያለ ድንቅ ቢራቢሮ ነው! ልጄ አሁን ፍጠን... እና አሳዳት! እንደያዝካት አረጋግጥ! እንድትበር አትፍቀድ! ሂድ ተነስ ብለው እንዲሄድ አደረጉት።
ወጣቱ በፍጥነት ወደ ቢራቢሮዋ ሮጠ ፣ ግን ሊይዛት ሲሞክር፣ ቢራቢሮዋ በድንገት ወደ ሰማይ በረረች። ሊይዛት እየሞከረ ከኋላዋ ሮጠ፣ ነገር ግን በጣም በፍጥነት እየበረረች ነበር። እስኪደክም ድረስ በአትክልቱ ስፍራ ሮጠ ነገርግን ቢራቢሮዋ ከአይን እይታው ጠፋች። "አልያዝኳትም አያቴ! በረረች!" ሲል በረጅሙ እየተነፈሰ ተናገረ።

አያቱ ለጥቂት ጊዜ ፈገግ ካሉ, ቡሀላ ወጣቱን በእጃቸው ይዘው ወደ አንድ ጥግ ወሰዱት እስኪረጋጋ ድረስ ጠበቁና በጆሮው ሹክ አሉት።

"ስማ ልጄ አንድ ትምህርት ላስተምርህ ጠቃሚ የህይወት ትምህርት። ጊዜህን ቢራቢሮዎችን በማሳደድ ብታሳልፍ እነሱ ይርቃሉ። ቆንጆ የአትክልት ቦታ ለመፍጠር ግን ጊዜህን ካጠፋህ ቢራቢሮዎቹ ወደ አንተ ይመጣሉ።አየህ... ቢራቢሮዋ በህይወትህ ውስጥ እንደ አንተ ግቦች ናቸው። እሷን ያለማቋረጥ ከማሳደድ ፣ ጉልበትህን ወደ መፍጠር እና ለመንከባከብ አመቻች ስለዚህ ፍቅርን፣ ገንዘብን ወይም ስኬትን አታሳድድ በቅድሚያ ለነዚህ ነገሮች የሚሆን ነገር ፍጠር እነዚህ ነገሮች ወደ አንተ ይመጣሉ።

@abduftsemier

>>Click here to continue<<

Abdu & Hasu

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)