TG Telegram Group & Channel
Zemedkun Bekele (ዘመዴ) | United States America (US)
Create: Update:

“ርዕሰ አንቀጽ"

"…የሺ ኪሎ ሜትር መጀመሪያው ዜሮ ነጥብ ነው። ከአዲስ አበባ ደብረ ብርሃን፣ ደሴ፣ መቀሌ፣ አክሱም፣ ከአዲስ አበባ ናዝሬት፣ ድሬደዋ፣ ሐረር፣ ጅጅጋ፣ ቀብሪ ደሃር፣ ጎዴ፣ ከአዲስ አበባ አምቦ፣ ነቀምት፣ አሶሳ፣ ከአዲስ አበባ ጫንጮ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ባሕርዳር፣ ጎንደር መተማ፣ ከአዲስ አበባ ወሊሶ፣ ወልቂጤ፣ ጅማ፣ መቱ፣ ጋምቤላ፣ ከአዲስ አበባ አሰላ፣ ባሌ፣ ከአዲስ አበባ፣ አርባምንጭ ደቡብ ሙሉውን፣ ከአዲስ አበባ አሳይታ፣ ጅቡቲ። ከአዲስ አበባ አውሮጳ፣ አሜሪካ ይሁን አረብ ሀገር፣ አፍሪካ ጫፍ፣ ካናዳ አውስትራሊያ፣ እስያ ለመሄድ በእግሩ ይሁን፣ በመኪና ወይ በአውሮጵላን በመርከብ በብስክሌት፣ በሞተር ሳይክል ቆርጦ የተነሣ ሰው ያሰበበት መድረሱ አይቀርም። የመድረሻው ጊዜ ቢለያይ ነው እንጂ መድረሱ እንደሁ አይቀርም።

"…ጉዞ የሚጀምር ሰው ጉዞ ከጀመረ በኋላ ከመነሻ ስፍራው እየራቀ፣ ወደ መዳረሻ ስፍራው እየቀረበ ነው የሚመጣው። በጉዞው ላይ የተለያየ የአየር ፀባይ፣ በመንገዱ ላይ የተለያዩ የተፈጥሮ አቀማመጦች ሊገጥሙት ይችላሉ። በረሃ አለ፣ በረዶ አለ፣ ውርጭ አለ። ጫካ አለ፣ ጨፌ ሳር የበዛበት፣ ረግረግ መሬት፣ ወንዝ፣ ተራራ፣ አዋራ፣ ዳገት ቁልቁለት፣ ጠመዝማዛ መንገድ ይገጥመዋል። ሽፍታ አለ፣ እባብ ጊንጥ፣ ነብር፣ ጅብ፣ አንበሳ፣ ዘንዶ ሁሉ ሊገጥመው ይችላል። ያሰበበት ሳይደርስም ደግሞ ቀኑ ሆኖ ሊሞትም ይችላል። እሱ የፈጣሪ ሥራ ነው።

"…በተቀመጠበት ሥፍራ ተጎልቶ የሚቀር የሰው ሥራ ውጤት የሆነ ግዑዝ ነገር ብቻ ነው። ድንጋይ፣ ተራራ፣ አለትም በተፈጠረበት ነው የሚቀመጠው። ዝናብ ካልሸረሸረው። ሰው ካልናደው በቀር ተጎልቶ ነው የሚቀረው። የሰው ልጅ ካላንቀሳቀሰው፣ በመኪና ተሸክሞ፣ በጋሪ፣ በትከሻ፣ በእጁ ይዞ ካላንቀሳቀሰው የማይንቀሳቀስ ግዑዝ ህያው ፍጥረት ያልሆነ፣ ከእንጨት፣ ከብረት፣ ከድንጋይና ከፕላስቲክ ሰው የሠራው ዕቃ ብቻ ነው። ወይ ደግሞ ጨቅላ ህጻን፣ ዊልቸር የሌለው አካለ ስንኩል፣ ወይ ደግሞ በእድሜ የገፋ፣ መንቀሳቀስ የማይችል አረጋዊና፣ ህመምተኛ ብቻ ነው። የሰው ልጅ ተንቀሳቃሽ ነው። አንድ ቦታ መቀመጥ አይወድም፣ ተፈጥሮውም አይደለም። ለዚህ ነው ከአዲስ አበባ ደቡብ አፍሪካ ድረስ፣ ከአዲስ አበባ ትሪፖሊ ድረስ፣ ከአዲስ አበባ ጅዳ ድረስ፣ ከአዲስ አበባ በሜክሲኮ አድርጎ አሜሪካ ለመግባት የሚንቀሳቀሰው።

"…የሰው ልጅ አህጉር አልፎ ለመንቀሳቀስ በሚራወጥበት በዚህ በሠለጠነ ዘመን በኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው ከአንዱ ክፍለ ሀገር ወደ አንዱ ክፍለ ሀገር መሄድ ባልታወጀ ዐዋጅ ክልክል ሆኖ የሚታየው። በቃሊቲ 8 ዞኖች ነበሩ፣ የሴቶች፣ የውጭ ሀገር ሰዎች፣ የፍርደኞች፣ የጊዜ ቀጠሮ ያለባቸው ተብለው የሚለዩ 8 ዞኖች ነበሩ። በእነዚህ ሁላ የተጠረጠረም፣ የተፈረደበትም ሰው ይታሰራል። ታዲያ በሰማይ በሚበሩ አእዋፋት የሚቀናው የሰው ልጅ ሲታሰር፣ ወህኒ ቤት ሲገባ መሆኑን እኔ ምስክር ነኝ። በአንድ የተከለለ አጥር ውስጥ ታስረህ፣ ቀና ስትል ሰማይ ብቻ የምታይበት፣ ሲመሽ እንደከብት ተቆጥረህ በአንድ አዳራሽ የምትታጎርበት እስር ቤት ብቻ ነው። መላወስ፣ መንቀሳቀስ ይናፍቅሃል በዘብጥያ። እንደ ካርቶን ተደርድረህ ትተኛለህ። ሀብታምና ደሀ፣ ዱርዬና ምሁር፣ እከካምና ፎከታም አንድ ላይ ትታጎራለህ፣ ስንቅ ከቤተሰብ ከቀረብህ ደያስህን ትሰለቅጣለህ።

"…እስር ቤት ሆነህ ከውጭ የማይናፍቅህ ነገር የለም። ሊጠይቁህ በሚመጡ ሰዎች ትቀናለህ። ነፃነታቸው፣ መንቀሳቀስ መቻላቸው ያስቀናሃል። ለዚህ ነው በሰማይ በሚበሩ ወፎች ነፃነት ሁላ የምትቀናው። ሆስፒታል፣ ፍርድ ቤት ቀጠሮ ሲኖርህ ትፈነጫለህ፣ ደስደስም ነው የሚልህ። ፍርድ ቤት ሄደህ ፍርድ ማግኘት ብቻ ሳይሆን የሚናፍቅህ ከዚያ ግዞት፣ ከዚያ በረት ወጥተህ በፖሊስ ታጅበህ ወጣ ብለህ መምጣትህ ራሱ ነው የሚያስደስትህ። ጨለማ ቤት የሚታሰሩት፣ እንደ አቶ ታድዮስ ታንቱ ለብቻ የሚታሰሩ አረጋውያን ደግሞ ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ ማሰብ ነው።

"…እስርቤት ያሉትስ አንደኛውኑ በሕግ የተፈረደባቸው ናቸው። ፍርዱንም በግዳቸው አምነው ይቀበሉታል። የሚጨንቀው ከእስር ቤት ውጪ ያለው ሰፊው ሕዝብ ነው። አንቀጽ ተጠቅሶ ያልተፈረደበት፣ የዞን ዘጠኝ እስረኛ የሚባለው መላው ሕዝብ ነው። የአዲስ አበባ ሕዝብ እስረኛ ነው። ሱሉልታ መሄድ አይችልም፣ ዜጎች በነፃነት ከቦታ ቦታ፣ ከሀገር ሀገር መንቀሳቀስ አይችሉም። የትግራይም፣ የኦሮሞም፣ የደቡብም፣ የሱማሌ የአፋርም ሕዝብ ሁላቸውም እስረኞች ናቸው። ኦሮሚያ ክልል በሂሊኮፍተርና በሮጲላ ካልሆነ በቀር ማለፍ አትችልም። መኪናህ ይወገራል፣ ወይ ደግሞ ይቃጠላል። በእግር ካገኙህ ያርዱሃል። ከአዲስ አበባ ሶደሬ ሄዶ መዝናናት የማይታሰብ ነው። ሰው ሁሉ በቁሙ ታስሯል።

"…ጠቅላይ ሚንስትሩ ራሱ የቁም እስረኛ ነው። አሁንማ ከአዲስ አበባ አይደለም ከቤተ መንግሥቱ መውጣት አይችልም። እንደ በፊቱ የዐማራ፣ የትግሬ ገበሬ ማሳ ውስጥ ገብቶ የፎቶ ትርኢት ለማሳያት አይደፍርም። እንደ ድሮው ከአገኘው ጋር በየቦታው እየተሻሸ ስሜቱን በአደባባይ አይጨርስም። አሁን እርሱ የቁም እስረኛ ነው። እንደ ድሮው የኖቤል ተሸላሚ ተብሎ በየሀገሩ አይጠራም። እነ ጅቡቲ እንኳ ከአቅማቸው ንቀውታል። ኤርትራ ፊቷን አዙራበታለች። ሲደብረው አስመራ፣ ምጽዋ፣ አሰብ ብድግ ብሎ ሄዶ ከኢሳያስ ጋር ተለፋድዶ መምጣቱም ቀርቷል። ጓደኛ ለማድረግ እየጣረ ያለው እንኳ ከጨቅላዋ ደቡብ ሱዳን ጋር ነው። እስረኛ ነው እቡይ አህመድ።

"…ጥያቄው ከዚህ በዐዋጅ ካልታወጀ የፈቃድ እስር ቤት እንዴት ነው የምንወጣው ነው? ሀገር ነበረን። የሀገር ክፋይ ክፍለ ሀገር ነበረን። ሰው ለጤናው የሚስማማው የሀገር ክፋይ ጋር ሄዶ ይኖር ነበር። ሲፈልግ አርሶ፣ ሲፈልግ ነግዶ፣ ሲያሻው ደጉሶ ይኖር ነበር። ወያኔ መጣችና ሀገሩን ከለለችው። ዐማራ ከዚህ እንዳይወጣ፣ ኦሮሞም ከዚህ እንዳታልፍ፣ ሁሉም ብሔር እንደከፍት በበረት ተከልሎ እንዲቀመጥ ወሰነችበት። እርሷ ብቻ በነጻነት በፈለገችበት ክልል አለቃ ሆኗ ናኘችበት። ለአባተ ኪሾ፣ ማንትስ በላይ፣ ለአባዱላ ሰሎሞን ጢሞን፣ ለዐማራ ክልል ኤርትራውያንና ትግሬዎችን የክልሉ መሪ አድርጋ፣ ለአዲስ አበባ አርከበ እቁባይን ሾማ ናኘችበት። ሌላውን በክልል በረት ውስጥ ቆልፋ እሷ በነፃነት ዋኘች።

"…ዜጎች ታሰሩ፣ ተቀፈደዱ፣ ለክልሎቹ ባንዲራና ብሔራዊ መዝሙር ደርሳ ሰጠች። ከዐማራ በቀር ሁሉም በዘር እንዲደራጅ ኢንቨስት አደረገች። በየሰዉ መታወቂያ ላይ የብሔሩን ታርጋ ለጠፈች። ይሄ የዘር መታወቂያ መኪኖች ሳይቀር ተሰጣቸው። ኦሮ ኦሮሞ፣ ዐማ ዐማራ፣ ትግ ትግራይ፣ ደብ ደቡብ፣ ቤጉ ቤንሻንጉል ጉምዝ፣ ሶማ፣ አፋ፣ ወዘተ ተብሎ በታርጋው ላይ ብሔሩ ተለጠፈ። ትግሬ የዐማራን፣ ዐማራ የትግሬን፣ ኦሮሞ የዐማራን ከሰው አልፈው መኪናውን በታርጋው አቃጠሉ። በመጨረሻ በረት ፈጣሪዋ ትግሬ ከበረትም በከፋ በረት ውስጥ ታሰረች። ተቆለፈባትም። ወደ ኤርትራ ዝግ፣ ወደ ሱዳን፣ ወደ ዐማራ፣ ወደ አፋር ዝግ ሆነባት። ለዐማራ ብላ በቆፈረችው ጉድጓድ ራሷ ወድቃ ተሰበረች። 👇ከታች ይቀጥላል…

>>Click here to continue<<

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)