TG Telegram Group & Channel
Zemedkun Bekele (ዘመዴ) | United States America (US)
Create: Update:

መልካም…

"…ዛሬም እግዚአብሔርን ያመሰግን ዘንድ የሚጠበቀው 1 ሺ ሰው ሞልቶ አልፏል። ትናንት ቲክቶክ ላይ አምሽቼ ዛሬ አርፍጄ ስለተነሣሁ ነው የዘገየሁት። ሆኖም ልማድ አይቀርም እና ያው እንደተለመደው ከምስጋና በኋላ ወደ ርዕሰ አንቀጻችን ነው የምንሻገረው። በዛሬው ርዕሰ አንቀጼ አዲስ አበባን ምከር፣ ንከር አሰኝቶኛል። እኔኮ ሁለዜ አልመክርም እንጂ ልምከር ብዬ ከተነሣሁ ፐ…😂

"…እናም የሜክሲኮ ልደታ፣ አብነት፣ ሰባተኛ፣ መርካቶ፣ አውቶቡስ ተራ፣ ፓስተር፣ ሩፋኤል፣ አማኑኤል፣ ኮልፌ፣ አጣናተራ፣ ዊንጌት፣ ጉለሌ፣ አስኮ፣ ሸጎሌ፣ ቡራዩ፣ አዲሱ ገበያ፣ ሰሜን መዘጋጃ፣ ቀጨኔ፣ ማርገጃ፣ ሽሮ ሜዳ፣ ቁስቋም፣ እንጦጦ፣ መነን፣ ፈረንሳይ፣ ጉራራ፣ ሐምሌ 19፣ ኢየሱስ፣ 6 ኪሎ፣ 4 ኪሎ፣ 5ኪሎ፣ ጃንሜዳ፣ ምኒልክ፣ የካ፣ ካራ፣ (አራዳ፣ ፒያሳ ነፍስ ይማር) ቸርችል፣ አፍንጮ በር፣ ገዳም ሰፈር፣ ሰሜን ሆቴል፣ ራስ ደስታ፣ ዮሐንስ፣ ሰባራ ባቡር፣ ጣልያን ሰፈር፣ ገዳም ሰፈር፣ አትክልት ተራ፣ አራት መንታ፣ ጎጃም በረንዳ፣ ጨው በረንዳ፣ ሱማሌተራ፣ ተክለ ሃይማኖት፣ ከረዩ፣ ጌጃሰፈር፣ ሰንጋ ተራ፣ ለገሃር፣ ጦር ኃይሎች፣ አለርት፣ ቀራንዮ፣ ቤተል፣ አየር ጤና፣ ጨርቆስ፣ ቄራ፣ መሿለኪያ፣ ዘነበወርቅ፣ ቀራንዮ፣ ብሥራተ ገብርኤል፣ ሳሪስ፣ ጎፋ፣ ቡልጋሪያ፣ ሳርቤት፣ ሞላ ማሩ፣ ላንቻ፣ ለቡ፣ ካዛንቺስ፣ 22፣ ኡራኤል፣ ኮተቤ፣ ጉርድ ሾላ፣ መገናኛ፣ ሲ ኤም ሲ፣ ገርጂ፣ ቦሌ፣ ደምበል፣ አሮጌው ቄራ፣ ቤተ መንግሥት፣ አዋሬ፣ ፊት በር፣ ፍልውኃ፣ ስታዲየም፣ ኦሎምፒያ፣ ደምበል፣ ያሬድ፣ ጠመንጃ ያዥ፣ ላንቻ፣ ለቡ፣ ጆሞ፣ መካኒሳ፣ ኮሪያ ሰፈር፣ ፍላሚንጎ፣ መስቀል፣ ፍላወር፣ ሸገር መናፈሻ፣ ቦሌ ሚካኤል፣ ሳሪስ አዲሱ ሰፈር፣ ወርቁ ሰፈር፣ ብሔረ ጽጌ፣ ጨርቆስ ልጆችን…

"…ልምከራቸው ወይስ መከራ ይምከራቸው…? ኸኧ…?

>>Click here to continue<<

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)