TG Telegram Group & Channel
Zemedkun Bekele (ዘመዴ) | United States America (US)
Create: Update:

መልካም…

"…እንደ ሁል ጊዜው አንድ ሺህ ሰው እግዚአብሔር ይመስገን ብሎ አመስግኗል። ከምስጋናው በኋላ በቤታችን ሕግ መሠረት በቀጥታ የምናልፈው ወደ ርዕሰ አንቀጻችን ንባብ ነው።

"…ከማታ ጀምሮ በውስጥ መስመር ሲጎርፍልኝ የነበረና በዶዶላ የደብረ ቅዱሳን ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን አገልጋዩች የሆኑ ኦርቶዶክሳውያን ከነሙሉ ቤተሰቦቻቸው እንደተለመደው ማንንነታቸው ባልታወቁ ተብለው የዳቦ ስም በተሰጣቸው አካላት በአሰቃቂ ሁኔታ መታረዳቸውንና በተጨማሪም እንዲሁም አንድ የወሎ ዐማራን የወጣት የመከላከያ ሠራዊቱ ከቤቱ፣ ከእናት አባቱ እቅፍ ወስደውት፣ ሕዝብ እየለመናቸው አይ ለጥያቄ ፈልገነው ነው ብለው ወሰወደው ወታደሮቹ አርደውት በልተው አንጀቱን ብቻበጫካ መጣላቸውን እብድ ሆነው እያለቀሱ ሲነግሩኝ አርፍደዋል። ነፍሳቸውን ይማር።

"…የወሀቢይ እስላሙ አረመኔው የኦሮሙማ መሪ ዳግማዊ ግራኝ አሕመድ የረመዳን ጾም ላይ ነው። ቤተ መንግሥት ማታ ማታ የአፍጥር ግብዣ ላይ ነው። ዐማራና ኦርቶዶክስን ጨፍጭፎ ለሚያስረክባቸው አረቦች ሥራ ላይ ነው። የሞቱትን ነፍስ ይማር። እኔ ግን ልቅሶ መጻፍ አቁሜያለሁ። የምን መነፋረቅ ነው። ሁሌ የምን አዲስ መሆን ነው። ገና መች ጨፈጨፉና ነው እንደ አዲስ ዋይዋይ ማለቱ? ሽመልስ አብዲሳ፣ አቢይ አሕመድ እንዲያዝንልህ፣ ብራኑ ጁላ መከላከያውን፣ ደመለሽ ገብረ ሚካኤል ፌደራል ፎሊሱን እንዲልክልህ ነው የምታለቃቅሰው? ንገረኝ እስቲ? እሱ አይደለም መፍትሄው።

"…ይልቅ መፍትሄውን "ለምን ፈራን?" በሚል ርዕስ ምን የመሰለች ርዕሰ አንቀጽ በወንድ አቅሜ ተፍተፍ ብዬ ጽፌ አዘጋጅቼላችኋለሁ። እናንተስ ርዕሰ አንቀጼን ሳትሰለቹ፣ ሳትንቁኝም ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ?

• እስቲ አንድ መቶ ያህል ጓደኞቼ አዎ ዝግጁ ነነ ዘመዴ በሉኝማ።

>>Click here to continue<<

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)