TG Telegram Group & Channel
Zemedkun Bekele (ዘመዴ) | United States America (US)
Create: Update:

👆ከላይኛው የቀጠለ… …ለባለ ሀብቱ ይሸጣሉ። መንግሥት ደግሞ ብድር አመቻችቷል። 20 በመቶ ብቻ ከፍለው 80 በመቶ ከባንክ ይተሳሰራል። እናማ ከነዋሪው ማንም ሰው መግዛት አይፈልግም። ሌላ ያለኝ መረጃ ደግሞ ቀድመው ይዘው የነበሩ የዐማራና ሌላ ብሔር ባለሀብቶች መሬት ጥሩ ሎኬሽን ካለው ያለነሱ ዕውቅና ጥሩ ጉቦ ለከፈሉ ተላልፎ ይሰጣል። መሬቴ ተቀማ ብለው ሲሄዱ ምትክ እንዲሰጣቸው እስከ 50 ሚሊየን ይጠየቃሉ።

"…ይሄ እንዲህ በእንዲህ እንዳለ አቶ ሽመልስ አብዲሳ በይፋ በፌስቡክ ገጹ ምን ብሎ ጻፋ…? ዋዜማ ራዲዮ የዘገበችውን እንደወረደ ልለጥፍላችሁና ለዛሬ በዚሁ እንሰነባበት። ❝ በግፍና በኢ-ፍትሀዊነት ከቀየው ፊንፊኔ እንዲሰደድ የተደረገውን የኦሮሞ ሕዝብ ወደ ቀደመ ስፍራው እንዲመለስ እያደረግን ነው ❞ - የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ

"…የኦሮሞ ሕዝብ ለዘመናት ሲደርስበት በነበረው መገፋት የተነሳ ከተማዋን ለሌሎች ለቆ እስከመውጣት ደርሷል፣ ይህም መገፋት ሄዶ ሄዶ እትብቱ በተቀበረባት ፊንፊኔ (አዲስ አበባ) የባዕድነት ስሜት እንዲሰማውና በራሱ ቀየ ላይ ባይተዋር እንዲሆን ተደርጓል ሲሉ በይፋዊ ማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ተናግረዋል።

"…ከተማዋ ይላሉ ቲማቲም ሆዱ ቦጅባጃው ኦቦ ሽሜ… ከተማዋ በሌሎች የበላይነት ስር ሆና በተለይም የኦሮሞን ሕዝብ ለዘመናት እንደ ባዕድ የመመልከት አካሄድን ስትከተል ቆይታለች ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ፣ ለዚህም ማሳያ የሚሆነው በከተማዋ አንዳችም የኦሮሞን ሕዝብ ማንነት የሚገልጽ ምልክት (symbolic represention) አለመኖሩ ነበር ብለዋል። ከዚህ በኋላ ግን መንግሥታችን፣ ያለፈውን የውድቀት ታሪክ፣ጉዳትና መፈናቀል ማውራት፣ እንዲህ ተደረግን ብሎ ስሞታ ማቅረብ አይሻም” ሲሉ ገልጸዋል። ይልቁንም የተገኘውን ዕድል በመጠቀም፣ ትላንት በሕዝባችን ላይ ሲደርስ የነበረውን ግፍና በደል ለመካስ ብሎም ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማስቆም አዲስ ምዕራፍ ከፍተን ወደ ሥራ ገብተናል ነው ያሉት።

"…በዚህም መሠረት፣ መንግሥት በግፍ ከቀየው የተፈናቀለውን ሕዝብ በመመለስ በከተማዋ በሁሉም ዘርፍ ካሉ ዕድሎች ተጠቃሚ እንዲሆን ለማድረግ በከፍተኛ ትኩረት እየተሠራ ይገኛልም ሲሉ ጠቁመዋል። አዲስ አበባን በዚህ ወቅት ስንመለከት፣ በፖለቲካው፣ በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊ እንዲሁም በባሕል የሕዝባችንን ሰፊ ተሳትፎ የሚሹ እጅግ ግዙፍ የሆኑ ፕሮጀክቶች እየተሠሩ ይገኛሉ ያሉት ሽመልስ፣ ይህም ሓሳባችንን ከግብ ለማድረስ ትልቅ መሳሪያ ይሆነናል ብለዋል በማለት ዋዜማ ዘግባለች።

"…መፍትሄው ምንድነው ከልከኝ። ያረጁ ቤቶች ይፍረሱ፣ ይታደሱ፣ ሰው ሽንትቤት በሌለው መንደር ውስጥ በስብሶ፣ ተግማምቶ ይኑር ባይ አይደለሁም። ለሀገር የሆነ ልማትም የሚያደናቅፍ ዜጋም የለም። ልማት ግን ከሕግ አግባብ ውጪ የአፓርታይድ መስመር እየተከተልክ ለዲሞግራፊ ለውጥ የምትጠቀምበት ከሆነ እርሱ ልክ አይደለም። ወንጀልም ነው። ኃጢአትም ነው። ቅርሶች ተጠብቀው፣ ቅርስ ያልሆኑት ፈርሰው፣ ሙሉ ለሙሉ የማይፈርሱም በከፊል ለላንቲካ ቀርተው እንጂ ድምጥማጥ ማጥፋት ልክ አይደለም። ዜጎችን ሜዳ በትኖ የሚለማ ሀገርም የለም። መፍትሔው ሕግን ባከበረ፣ ዜጎችን ባከበረ፣ የሀገርን ቅርስ በጠበቀ መልኩ መሆን ይኖርበታል። ሰሜናዊ ንፍቀ ክበብ የሚኖር፣ መኖሪያውን በበረዶ መሃል ያደረገ፣ በዚያም በደስታ፣ በጤና፣ በተደላ ይኖር የነበረን ጂፕሲ በግድ አዝኜልሃለሁ ብለህም፣ ለዲሞግራፊም ብለህ ለንደን፣ ካይሮ፣ ዱባይ፣ በርሊን፣ ፓሪስ፣ አዲስ አበባ አምጥተህ ሕይወቱን ሲኦል ማድረግም ዥልነትም፣ ዥልጥነትም ነው። ኢሉአባቦር፣ ወለጋ ጫካ ውስጥ ወረቅ እና ቡና እያመረተ፣ በቦረና ሁለት ሺ ከብት አርብቶ ተንደላቅቆ የሚኖር ኦሮሞን በዚያው በአካባቢው መሠረተ ልማት በማሟላት ተረጋግቶ አምራች ዜጋ ሆኖ እንዲኖር መድረግ ሲቻል በስመ ኦሮሞ ለህይወቱ ተስማሚ ከሆነ ምድር አፈናቅሎ አምጥቶ የሰው ኮንዶሚኒየም ቀምቶ ሰጥቶ፣ ኮንዶሚንየሙን ሽጦ በልቶ፣ ጠጥቶ ዘራፊ፣ ሌባ፣ ወንበዴ እንዲሆን ማድረግ ወንጀል ነው።

"…በራሴ ታሪክ ነገሩን ልቋጭ። አባቴን ኦነጎች በሐረርጌ የሸዋ ሰው ነህ ብለው ገረገሩት። አልከፉበትም። ትግሬዎቹና ኦነጎቹ ተጣልተው ኦነጎቹ ሲፈረጥጡ አባቴ የጫት እርሻውን እየተንከባከበ በቤቱ ማሳ አጠገብ እየሠራ ነበር። የሚሮጡት የተደበቁበትን አይቷል። አሳዳጆቹንም አይቷል። ወያኔዎቹ ደረሱና አንተ ገበሬ በዚህ በኩል የሮጡት የት ነው የተደበቁት ይሉታል። እርሱም እኔ እንደምታዩኝ አጎንብሼ እየሠራሁ ነው አላየሁም ይላቸዋል። ትግሬዎቹም ተንበርከክ ይሉታል። እናቴ እና ልጆቹ ፊት፣ ጎረቤትም እያየየው አንበረከኩት። አንዱ ወያኔ ጥይት አቀባበለ ሊደፋው። ሴቷ ወያኒት ተወው ይገረፍ ብላ ሚስቱ ፊት፣ ልጆቹ ፊት ተገረፈ። በቤተሰቡ ፊት፣ በጎረቤት ፊት ለብልበው ገረፉት። ተዋረደ አባቴ። እናቴንም አንገረገሯት።

"…አባቴ የተዋጣለት አናጢም ነበር። መንጃ ፍቃድ እስከ አምስተኛ ደረጃም አውጥቶ ሹፌር ለመሆን የጣረም ነው። ሰልባጅ ልብሶች ለመነገድም ሞክሯል። አልቻለም። አልሆነለትም። አጎቶቹ ጋር በሸሻ አካባቢ መጣ። እዚሁ ቅር፣ የቡና መሬት አለ፣ እሱን እያለማህ ኑር አሉት ኦጎቶቹ። እኔ የበኩር ልጅ ነኝና አባቴ ለእኔ እንደ ጓደኛዬም ስለሆነ አጫወተኝ። መሬቱን ሄጄ አየሁት። እኔና ዲያቆን እንግዳወርቅም አብረን ሄደን መሬቱን አየነው። ከብቶች እንዲያረባ ከብቶች ገዛንለት፣ የቡና ችግኝ ሰጠነው። ጎጆ ቤት ሠራ። እናቴንና ተናናሾቻቸውን ከሐረርጌ ይዞ ሄደ። እናቴ ሐረርጌን ለምዳ በሻሻ እምቢ አላት። መልመድ አቃታት። አባቴም ታመመ። ሞተም። እዚያው ተቀበረ። እናቴም ተመልሳ የለማ 16 ሄክታር የቡና መሬቱን ለመንግሥት አስረክባ ወደ ሐረርጌ ተመለሰች። አባቴ ከሞተ በኋላ ብዙም ሳትቆይ እርሷም ሞተች። አረፈች። ምን ለማለት ፈልጌ ነው መሰላችሁ። አንድ ሰው ከተፈጠረበት መሬት ያለፈቃዱ መንቀል ለሞት ነው የሚዳርገው።

"…ገበሬው ይረስ፣ አርብቶ አደሩም ያርባ፣ ከተሜው ይከትምን፣ ወታደሩም ዳር ድንበሩን ይጠብቅ። ፖሊሱም ከተማውን ይጠብቅ። ነጋዴውም ይነግድ፣ ያለ ፀጋው፣ ያለ ሙያው በግድ አንበለው። ለ12 ነገደ እስራኤል እግዚአብሔር ለየነገዱ የተሰጠ ፀጋ ነበር። ደረቅ መሬት ደርሶት አልሞቶ የሚኖር አለ። የይሁዳ ነገድ አንበሳ ነው። ንጉሥ። ሌዊ ለክህነት የተመረጠ ነው። ዐማራ ለአስተዳደር። ትግሬ ለግንበኝነት፣ ለሙያ፣ ኦሮሞ ለከፍት ግብርና ስጦታ ሁሉም አለው። ጉራጌ ይነግድ ስጦታው ነው። ዶርዜ ጥበብ ያልብስ፣ መካኒክ ሹፌሩም የታወቀ ነው። ወታደር ገበሬውም የታወቀ ነው። በግድ ልንገሥ አይባልም። ያለ ክህነት ልቀድስ እንዴት ይባላል? አብራር አብዶ ብቻ ነው ረመዳን እየጾመ በባዶ ሆዱ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስን መስሎ መተወን የሚፈቀድለት። በገሀዱ ዓለም ግን አብራር አብዶ ጥብቅ ሃይማኖተኛ እስላም ነው። በሰው ሕይወት መተወን ግፍ ነው። ለዲሞግራፊ ተብለው ከሀረርጌ የመጡ ኦሮሞዎች እኮ በጫት ሀራራ ተሰቃይተው አብዛኛው የተሰጠውን መሬት ለእነ ቄሮአስረክበው ወደ ቦታቸው ተመልሰዋል።

"…እሺ እንበል በኦሮሞነቱ ብቻ ለምስኪኑ የኦሮሞ ገበሬ ኮንዶሚንየም ከሌላው ቀምተህ ሰጠኸው። ከዚያስ? ከዚያስ ቀጥሎ እኮ መብራት፣ ውኃ፣ ትራንስፖርት፣ ቀለብ ህክምናም አለ። ስልክ አለ ኧረ ስንቱ። ለከተማ ያልተፈጠረ፣ ያልተሠራን ሰው። ወስኖ ከተማ ልኑር ብሎ ያልመጣን ሰው፣ መጥቶም እንደ አርቲስት መሀሙድ አህመድ…👇ከታች ይቀጥላል…

>>Click here to continue<<

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)