TG Telegram Group & Channel
Zemedkun Bekele (ዘመዴ) | United States America (US)
Create: Update:

👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …በጥላቻ ያደገው እባቡ ኦሮሙማም ወፈረ፣ አደገ፣ ተለቀ። ለአቅመ ዘንዶም ደረሰ። ደረሰናም ዐማራን ብቻ ሳይሆን የክፍለሀገር ልጇን፣ ፀረ ኦርቶዶክስ፣ ፀረ ዐማራዋን ህወሓትን በላት። ቆረጣጠማት። እስከ መቀሌ ድረስ ተከትሎ አፈራረሳት። አደቀቃት። ዘንዶው ኦሮሙማ ዐማራን ብቻ ይበላልኛል ብላ ብታሳድገውም ዘንዶው የምን ዐማራን ብቻ ብሎ አፈር ከደቼ ትግሬዋን ፋራ፣ ሰገጤ አድቅቆ ከጥቅም ውጪ አደረጋት። ከሞቱት በታች፣ ከቆሙት በላይ እንዳትሞት፣ እንዳትድን አድርጎ አስቀመጣት።

"…የክፍለ ሀገር ልጇ መርዞ ህወሓት በ1997 ዓም ከፍተኛ ተቃውሞ የተነሣባቸውን ሰፈሮች ለይታ በልማት ስም አፈረሰች። አራት ኪሎ፣ ዙሪያውን እስከ አምባሳደር ድረስ የሽንት መሽኛ፣ የማጅራት መምቻ ዋሻ እስኪሆን ድረስ አፈረሰችው። ዳጃች ውቤ፣ ተክለሃይማኖት ሠፈር፣ ቄራ ገነት ሆቴል ሠፈርን አወደመችው። የአዲስ አበቤን ማኅበራዊ መስተጋብር በጣጠሰችው። ዕድር፣ ዕቁብ፣ ማኅበር ተበታተነ፣ ትምህርት ቤት ፈረሰ፣ ጤና ጣቢያ ክሊኒክ ወደመ። ዝቅተኛ ኑሮ እየኖሩ ይረዳዱ የነበሩ ምስኪኖች እንጨቆረር ተወረወሩ። አዲስ አበቤ የክፍለ ሀገር ልጇን የመርዞዋን ወያኔ በትር ቀመሰ። ዠለጠችው። የመርካቶ ነጋዴ ጉራጌውን በስልጤና በአደሬ፣ በትግሬም ሞላችው። ጉራጌ ተሰደደ፣ ኬንያ፣ ዱባይ፣ ኡጋንዳ ሱቅ፣ ሆቴል ከፍቶ መኖር ጀመረ። እነሱ በትራንስ መኪና ኮንትሮባንድ እያመጡ ገበያውን አጥለቀለቁት። ሀገር በአጽሟ እስክትቀር ጋጡ። አንድ ወያኔ 4 ሴት አቅፎ ከፍሎ ማደር ጀመረ። ዝሙት አናታቸው ላይ ወጣ። ወንዶቹ ወንድኛ አዳሪ እስኪሆኑ ድረስ ባለጉ።

"…መሸ፣ ነጋ፣ እባብ ኦህዴድ ኦነግ ዘንዶ ሆኖ መጣ። የሰባውን፣ የቦካውን፣ የወፈረውንና የሀረር ሰንጋ ያከለውን ሲምቢሮ የነበረውን ወያኔ፣ ቦርጩ አላራምድ ያለውን ሰልቅጦ መብላት ጀመረ። ወያኔ በአውሮጵላን እንደምንም ብላ ከዘንዶው አምልጣ መቀሌ ገባች። በዚያም ኪሎዋን እያራገፈች ዘንዶውን ለመግጠም መንደፋደፍ ያዘች። ዘንዶውም ጅሌ አስከትሎ ወያኔን ገጠማት። ዱቄት አባትዋን አወጣት። እንደ ብረ ጽዮን የ77 ድርቅ እስኪመስሉ ድረስ ገጠጡ፣ በአጽማቸው ቀሩ። ጌታቸው ረዳ የመኪና ጎማ የበዛበት የተፈረፈረ አስፓልት መሰለ። ሜካፓም የትግሬ ነጻ አውጪ ሁሉ ጠዋት ያለሜካፕ ከእንቅልፏ የምትነሣ መልከጥፉ ሴትን መሰሉ። አያጅቦ ፊት መሰሉ። ተንበጣርቆ መኖርም ቀረ። እዩኝ እዩኝ ማለት ደብቁኝ ደብቁኝ ማለትን አስከተለ። ገንዘብ መበተን ከየት ይምጣ? የለቀረጥ፣ ያለ ግብር መነገድ ከየት ይምጣ? ለዐማራ ያጠመዱት ወጥመድ እነርሱኑ ያዛቸው፣ በቁፈሩለትም ጉድጓድ ራሳቸው ገቡ። ጦርነቱ ወንዶቻቸውን ፈጀ። ይኸው የወንድ ዘር ስፐርምና የሴት እንቁላል እስከመግዛት የሚያደርስ ዐዋጅ መሰል ማስታወቂያ እስከመሥራት ደረሱ። አቤት የአዲስ አበባና የዐማራ አምላክ…

"…ዘንዶው ኦሮሙማ በህወሓት ጦስ ትግሬን ካደቀቀ በኋላ ፊቱን ወደ ዐማራና አዲስ አበባ ነው ያዞረው። ከህወሓት የጊንጥ ዥራፍ የተረፈውን ዐማራን አደቀቀው፣ ጉራጌን ሰልቅጦ በላው። ዘንዶው ኦሮሙማ አዲስ አበባ ላይ ሸገር ሲቲ ብሎ ተጠመጠመባት፣ በሸገር ሲቲ ውስጥ የሚገኝ መስጊድነሽ፣ ቤተ ክርስቲያን፣ መኖሪያ ቤትነሽ ጤናጣቢያ ኪሊኒክ ዶግ አመድ አለበሰው። አዝማሪው መብሬ ቤቱ ሲፈርስ ክላሽ ታጥቆ በረሀ ገባ። ዐማራ አመረረ። አዲስ አበባና ጉራጌ ብቻ መርካቶና ፒያሳ ላይ ቀረ ልብስና ሥጋ እየቸረቸረ። መከራው ከኮተቤ የሚያልፍ አይመስለውም ነበር ፒያሳና መርኬ። ይኸው ቆይተው መጡለት። ትግሬዋ ሕወሓት እንዳለችው እኔ ብሔድ ከእኔ ለባሰ ቡልጉ ነው የምሰጣችሁ እንዳለችው ቃሏ ተፈጸመ። ርህራሄና ምህረት የሌለው ዘንዶ ፒያሳን በግሬደር አተረማመሰው።

"…የአራዳ ልጅ ምን ጣጣ አለው። በራሱ እየሳቀ እያላገጠም ፒያሳን ስንሰናበታት የመጨረሻዋ ምሽታችን ይሄን ይመስል ነበር ብሎ የማስታወሻ ፎቶ እና ቪድዮውን በፌስቡክና በቴሌግራም እየለጠፈ ላይክ እና ኮመንት ይቆጥራል። ዘንዶው አሁን እቅዱን እየተናገረ ነው። ራሱንና ህሊናውን በሸጠው በቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣኑ አበባው አያሌው በኩል በሆዳም ዐማራው በኩል ቅርስ ተብለው የተመዘገቡት በሙሉ ቅርስ ሥላልሆኑ መፍረስ አለባቸው ብሎ አረፈው። የሚተርፍ የለም። አንድም የሚተርፍ የለም። እነ ጃዋር መሀመድ ቤተ ክርስቲያን ሰፊ መሬት ነው ያላት ሲሉ ከርመው ይኸው ዛሬ የሰዓሊተ ምህረት መሬት ለታክሲ መነሃሪያ መሆን አለበት ብለው እነ ጥራቱ በየነ ወስነው የደብሩ አለቃም ተለዋች ቦታ ከሰጣችሁኝ አፍርሱት በማለት ይዞታውን እያስለካ ይገኛል። ገና ቤተ ክርስቲያኒቱን ሳይሸጧት ይቀራሉ?

"…በቀጣይ የታሰበው ምንድነው? በቀጣይ ኦሮሙማው ለንደን ላይ በወሰነው ውሳኔ መሠረት ዐማራውን በጦርነት እያደቀቀ የአዲስ አበባን ነባር ባለ ይዞታዎች ወደማፈናቀሉ በፍጥነት እንዲገባ ነው የወሰነው። አዲስ አበባ ላይ ባለነባር ይዞታው ሕዝብ ይዞታውን በአስቸኳይ በልማት ስም እንዲነጠቅ ተወስኖ ወደ ሼል ተገብቷል። ዓረቦቹ ከእነ ጃዋር ጋር ነው የሚሠሩት። ዓረቦቹ በእነጃዋር በኩል በሚቀርቡላቸው የተመረጡ ኦሮሞዎች አማካኝነት በአስቸኳይ በኢንቨስተር ስም ወደ አዲስ አበባ መጥተው ቦታ እንዲመርጡ ነው መመሪያው የወረደላቸው።  በዚሁ መሠረት ኢንቨስተር ተብዬው ኦሮሞ መጥቶ የፈለገውን ያህል መሬት እየወሰደ ይሄንንም ጉዳይ ነባር ይዞታ ያላቸው ባለመሬቶችን መሬቱን ያለእነርሱ መልካም ፈቃድ እና እውቅና መሬት እየተነጠቁ ባዶ እጃቸውን እንዲቀሩ ነው እየተደረጉ ያሉት።

"…ለምሳሌ አንድ የኦሮሞ ባለሀብት መጥቶ áŠŤá‹›áŠ•á‰şáˆľ ላይ መሬት እፈልጋለሁ ቢል፣ ባለሀብቱ የፈለገውን ያህል ካሬ እስኪሞላለት ድረስ በፈለገው መሬት ላይ ያሉት ነባር ባለ ይዞታዎች መንግሥት ሠፈሩን ለልማት ስለፈለገው ብቻ ተነሡ ብለው የአንድ ወር የጊዜ ገደብ ሰጥተው ያነሷቸዋል። በተለይ አሁን ይሄ ነገር በካዛንቺስ፣ መስቀል ፍላወር፣ መገናኛ፣ ሾላ እና እንግሊዝ ኢምባሲ አከባቢ በደንብ እየተሠራበት ነው። ፒያሳ፣ ቀጥሎ መርካቶና ሜክሲኮ እንዲሁ ይወድማሉ።

"…ሌላው የሚገርመው ነገር ቤቴን ልሸጥ ነው ብለህ መናገር በራሱ ወንጀል ሆኗል። አዲስ አበባ በየመሥሪያ ቤቱ ከዛሬ ነገ እባረራለሁ እያለ ምጥ እንደያዛት ሴት ቀን እየቆጠረ ያለውን ሕዝብ ማየቱ በቂ ነው። ለምሳሌ በቅርቡ በፊት በአንድ መሥሪያ ቤት ኦሮሞ ብቻ ቅጠሪ ተብላ እምቢ ያለች HR ከቦታዋ ተነሥታለች። ሌላም የአራዳ ክፍለከተማ ሥራ አስኪያጅ ሰው የፒያሳ ተነሺዎችን የ3 ወር ጊዜ ለሕዝቡ ስጥ አሉት። ሕዝቡም እሺ ብሎ ቁጭ አለ። ለመነሣት እየተዘጋጀ ሳለ ሥጋ ቤቶቹ አካባቢ የኢትዮጵያን ባንዲራ ሰቅለው እግዚኦ አሉ። ኦሮሙማው ሰንደቅ ዓላማውን ሲያይ አበደ። አበደ እና ሥራ ከነገ ጀምሮ አፍርስ አሉት። እሱም ይሄማ እንዴት ይሆናል ብሎ ሼም ያዘው። 3 ወር ዕድሜ ሰጥተናቸው እንዴት አሁን በማግስቱ ይፍረስ እላለሁ ብሎ ሞገተ። ወዲያ አንድ ኦሮሞ አምጥተው እሱን አስወገዱት። ኦሮሞውም ወሰነ። በማግሥቱ ፈረሳ ተጀመረ።

"…የከፋው ነገር ወዲህ ነው። አሁን አሁን ጭራሽ፣ የሚሸጥ መሬት እና ቤት አለኝ ብለህ አዲስ አበባ ውስጥ ለደላላ መንገር አትችልም። አንተ ከተናገርክ እነሱ ጆሮ አላቸው። ሕግ፣ ሥርዓት ምናምን አያውቁልህም። ወሬውን እንደሰሙ በማግስቱ ከቤትህ መጥተው ለልማት ተነሥ ብለው ቀለም አስምረውብህ ይሄዳሉ። እሺ ብለህ ከተስማማህ ለአንተ የጣራና የግድግዳ ብር ይሰጥሃል፣ እነሱ መሬትህን ከነሰፈሩ ለኦሮሙማው 👇ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

>>Click here to continue<<

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)