TG Telegram Group & Channel
Zemedkun Bekele (ዘመዴ) | United States America (US)
Create: Update:

አላሉም…! 😂😂😂

"…ታጋቾቹ ደግሞ እንዴት እንዳማረባቸው…? ምነ ከጎጃም ባልወጣን ነው የሚሉ የሚመስለኝ። ኢቲቪ ብቻ ደብሮት ያልለጠፈው። ፋና ጎጃም ማለት ደበረው፣ ቀፈፈው። 😂😂😂 አሚኮ ሳያስበው ሲያቀብጠው የኮመንት ማስቀመጫ ሰንዱቁን ከፍቶ ሕዝብ ሲገለፍጥበት ቶሎ ብሎ ጠረቀመው። አይ ዋሾው ብልፅግና😂😂

• ብልፅግና ከሽፏል።

>>Click here to continue<<

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)