TG Telegram Group & Channel
Young Ethiopian Leaders Initiative (YELI) | United States America (US)
Create: Update:

🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ የእግድነት ጥሪ! 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

ተስፋ ኢትዮጵያ_HOPE ETHIOPIA_ማክሰኞ መጋቢት 20 በቫምዳስ ሲነማ #ከሰዓት ከ9:30 ጀምሮ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ "ለሰላም እሮጣለሁ (እገሰግሳለሁ)_I_MARCH FOR PEACE_የተሰኘ ታላቅ ድግስ/የማነቃቂያ መድረቅ በልዩነት ይዞሎት ቀርቧል።

በመርሀግብሩ ሴት ሚኒስትሮች ፣ አምባሳደሮች, ሴት ተፅዕኖ ፈጣሪዎች, አርቲስቶች ፣ ሞዴሎች ፣ ዲፕሎማቶች አምባሳደሮች ይገኛሉ በዚህ ድንቅና ታሪካዊ መርሀግብር ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሀምሳ (50) ሴቶች የመግቢያ ትኬት ፣ የተሳትፎ የምስክር ወረቀት በክብር ያዘጋጀንልዎት በመሆኑን ቀድማችሁ በመመዝገብ የተሳትፎ ፈቃድ እንድታገኙ በትህትና እናሳስባለን። እንዳይረሱ ማክሰኞ መጋቢት 20, ከ 8:30 ጀምሮ እንዳይረሱ!!!

👉 ማስታዎሻ አድራሻ በቫምዳስ ሲነማ

#ሴቷ #ትችላለች!!!
👪ሴቶችን ለሰላም በማንቃት የሀገራችንን ሰላም ዕውን እናደርጋለን።

#የሴቶች #አለም #የሰላምና የተስፋ ናት!_ልዩነህ ታምራት!

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0923706307 ይደውሉ

>>Click here to continue<<

Young Ethiopian Leaders Initiative (YELI)

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)