TG Telegram Group & Channel
ወሒድ የዕቅበተ ኢሥላም መጣጥፍት"Wahid Articles of Islamic Apologetics" | United States America (US)
Create: Update:

ቅማል

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው።

41፥6 በላቸው «እኔ ቢጤያችሁ ሰው ብቻ ነኝ። ወደ እኔ የሚወረድልኝ፦ "አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው" ማለትን ነው»። قُلْ إِنَّمَا أَنَا بَشَرٌ مِّثْلُكُمْ يُوحَىٰ إِلَيَّ أَنَّمَا إِلَـٰهُكُمْ إِلَـٰهٌ وَاحِدٌ

"ሰው" የሚለው ስም የባሕርይ ስም ነው፥ ሰው ምንነታዊ መሠረት ነው። ሰው ምንነትን"Ontology" የሚያሳይ ሲሆን ተወዳጁ ነቢያችን"ﷺ" በምንነት ሰው ብቻ እና ብቻ ናቸው፦

18፥110 በላቸው «እኔ ቢጤያችሁ ሰው ብቻ ነኝ፡፡ ወደ እኔ የሚወረድልኝ፦ "አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው" ማለትን ነው»፡፡ قُلْ إِنَّمَا أَنَا بَشَرٌ مِّثْلُكُمْ يُوحَىٰ إِلَيَّ أَنَّمَا إِلَـٰهُكُمْ إِلَـٰهٌ وَاحِدٌ

ነቢያችን"ﷺ" ከሰው የዘለለ ምንነት የላቸውም፥ "ኢነማ" أَنَّمَا ማለት "ብቻ" ማለት ሲሆን "ብቻ" የሚለው ገላጭ ቅጽል ነቢያችን"ﷺ" በምንነት መልአክ ወይም አምላክ አለመሆናቸውን የሚያሳይ ነው። "ነቢይ" "መልእክተኛ" "ባሪያ" መገለጫ ሲሆኑ ቀዋሜን ያሳያል፥ "ነቢይ" "መልእክተኛ" "ባሪያ" ማንነታዊ መገለጫ ነው። "ነቢይ" "መልእክተኛ" "ባሪያ" የሚለው ማንነትን"Metaphysics" የሚያሳይ ሲሆን ተወዳጁ ነቢያችን"ﷺ" በማንነት "ነቢይ" "መልእክተኛ" "ባሪያ" ናቸው። በምንነት ሰው እንደመሆናቸው መጠን የሰው ባሕርዮት"Attributes" ሁሉ አላቸው፥ ሰው እንደመሆናቸው መጠን የሚበጠር ጠጕር አላቸው። ሰው መሆናቸውን ታሳቢ እና ዋቢ አድርገን ዘይነብ የአሏህን መልእክተኛ"ﷺ" ራስ "ታበጥር" ነበር፦
ሡነን አቢ ዳውድ መጽሐፍ 20 ሐዲስ 153
ዘይነብ እንደተረከችው፦ "የአሏህን መልእክተኛ"ﷺ" ራስ "ታበጥር" ነበር"። عَنْ زَيْنَبَ، أَنَّهَا كَانَتْ تَفْلِي رَأْسَ رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم

"ታበጥር ነበር" ለሚለው የገባው ቃል "ተፍሊ" تَفْلِي ሲሆን ሥርወ መሠረቱ "ተፈለ" تَفَلَ ነው፥ "ተፈለ" تَفَلَ ማለት "አወዛ" "ዳበሰ" "አበጠረ" ማለት እንጂ "ቀመለ" ማለት አይደለም። "sunnah.com" የሚባል ድረ ገጽ ላይ "ቅማል ትቀምል ነበር"She was picking lice" የሚለው እልም ያለ ስህተት ነው፥ በስም መደብ "ቅማል" ሆነ በግሥ መደብ "መቅመል" የሚል ዐረቢኛው ላይ የለም። "ቀምል" قَمْل የሚለው ቃል "ቀመለ" قَمَلَ ከሚል ሥርወ ቃል የመጣ ሲሆን "ቅማል"Lice" ማለት ነው፥ በስም መደብ "ቀምል" قَمْل የሚል ቃል ሆነ በግሥ መደብ "ቀመለ" قَمَلَ የሚል ቃል ሐዲሱ ላይ የለም። ቅማል ቢኖር ኖሮ "ቀምል" قَمْل የሚል ቃል በግልጽ ይቀመጥ ነበር፦
ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 64 ሐዲስ 230
ከዕብ ኢብኑ ዑጅራህ"ረ.ዐ." እንደተረከው፦ "በሑደይቢያህ ስምምነት ጊዜ ወደ እኔ "ነቢዩ"ﷺ" ሲመጡ ቅማል ፊቴ ላይ ይወርድ ነበር፥ እርሳቸውም፦ "የራስክ ቅማል ይረብሹካል? አሉ። እኔም፦ "አዎ" አልኩኝ፥ እርሳቸውም፦ "ተላጭ" አሉኝ"። عَنْ كَعْبِ بْنِ عُجْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ أَتَى عَلَىَّ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم زَمَنَ الْحُدَيْبِيَةِ، وَالْقَمْلُ يَتَنَاثَرُ عَلَى وَجْهِي فَقَالَ ‏{‏أَيُؤْذِيكَ هَوَامُّ رَأْسِكَ‏}‌‏.‏ قُلْتُ نَعَمْ‏.‏ قَالَ ‏ "‏ فَاحْلِقْ ‏"‌‏.‏

እዚህ ሐዲስ ላይ "ቅማል" ለሚለው የገባው ቃል "ቀምል" قَمْل እንደሆነ ልብ አድርግ! በሡነን አቢ ዳውድ መጽሐፍ 20 ሐዲስ 153 ላይ "ታበጥር ነበር"She was combing" ብለው የተረጎሙ የእንግሊዝኛ መተርጉማን መኖራቸው እንዳለ ሆኖ የእንግሊዝኛ መተርጉማን ብዙ ጊዜ ይሳሳታሉ። ለምሳሌ፦ "ላ ኢላሃ ኢለል ሏህ" لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ ማለት "ከአሏህ በቀር አምላክ የለም"There is no god but Allah" የሚል ሆኖ ሳለ በእንግሊዘኛው ላይ "ከነቢዩ በቀር አምላክ የለም"There is no god but Prophet" ብለው ተርጉመውታል፦
Al-Adab Al-Mufrad Book 31, Hadith 97
'There is no god but Allah, the Immense, the Forbearing. ""There is no god but Prophet"", the Lord of the heavens and the earth and the Lord of the Immense Throne.'" عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ قَالَ‏:‏ كَانَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم يَدْعُو عِنْدَ الْكَرْبِ‏:‏ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ الْعَظِيمُ الْحَلِيمُ، لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ رَبُّ السَّمَاوَاتِ وَالأَرْضِ وَرَبِّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ‏.‏

>>Click here to continue<<

ወሒድ የዕቅበተ ኢሥላም መጣጥፍት"Wahid Articles of Islamic Apologetics"

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)