TG Telegram Group & Channel
ፀረ ዝሙት | United States America (US)
Create: Update:

ክፍል አምስት

«ግብረ አውናን (ሴጋ )((ማስተርቤሽን)) (((እራስን በእራስ ማርካት)))

የሚያስከትለው ጉዳት
🙏 @Tserezmut 🙏

ግብረ አውናን (ሴጋ) ውጥረትን ለፈጠረ አንድ ችግር , የተሳሳተ አማራጭን መጠቀም እንደመሆኑ መጠን በሕይወት ዘመናችን ሁሉ ብርታትና ጥንካሬን የሚጠይቁ መንገዶችን እንድንሸሽ ያለማምዳል፡፡ ይህ ማለት ደግሞ እጅግ ሲበዛ ሰነፍ እንድንሆን ያደርጋል ማለት ነው።
🙏 @Tserezmut 🙏

ግብረ አውናን ኃጢኣት እንደ መሆኑ መጠን በዚህ ዓለምና በወዲያኛው ዓለም ቅጣትን ያስከትላል፡፡ በዚህ ዓለም ቅጣቱ፡ እንደ አውናን ከመቀሠፍ ሊጀምር ይችላል፡፡ ዘፍ:38 ፡ 9 ሰላም ማጣት፣ ቁጥያት፣ ጸጸት፣ ጭንቀት፣ መረበሽ፣ ንጹሕ ያለ መሆን ስሜትና የመሳሰሉት የግብረ አውናን ኣንጻሪዊ ጉዳዩች ተደርገው ሊጠቀሱ ! ይችላሉ።
🙏 @Tserezmut 🙏
ክዕወቱ ዘርዕ /ሥር እየሰደደ ሲሄድ ባለበት እያወሰንም:: «እንደኛውኑ ዝሙት ይሻላል›› በማሰኘት ወደ ዝሙትና ግብረ ሰዶም ሊያመራ ይችላል፡: ገለልተኝነት፣ ብቸኝነትን መሻትና የሥራ ተነሣሽነትን ማጣት ደግሞ ለላው የዚህ ክፉ ልማደ ጉጂ ገጽታ ነው::
🙏 @Tserezmut 🙏

- የመሰንጋት ሌላው አደገኛና ጐጂ ገጽታው ደግሞ ተስፋ መቁረጥና አጉል ጸጸት እንዲሁም ከንቱ ትሕትናን ማሳደሩ ነው። አጉል ጸጸቱ እንደ ይሁዳ ዓይነት ጸጸት በመሆኑ ኀፍረተ አካልን ተናዶ እስካ መቁረጥ ሊያደርስ ይችላል፡፡ ይሁዳ ራሱን እስከ መግደል የደረሰው በአጉል ጸጸት ነውና፡፡ የሐዋ1 ፥ 16-20፤ ማቴ27 ፥ 3-5
ኣጉል ትሕትና ማለት ደግሞ በዚህ ክፉ ልማድ የተመረዙ ሰዎች ዘማርያን፣ ሰባክያን፣ መነኮሳትና በልዩ ልዩ አገልግሉትና መንፈሳዊ ሙያ የተሰማሩ ሰዎች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ መንፈሳዊ አገልግሉት ንጽሕናን የሚፈልግ በመሆኑ ኑሮአቸውና መንፈሳዊ አገልግሎታቸው ሳይጣጣም ሲቀር «ማገልግል አይገባኝም!» በማለት ከትሩፋትና ከበጉ ሥራ ራሳቸውን የሚያሽሹ አሉ፡፡ ነገር ግን ክፉ ሥራን እንጂ የትሩፋት ሥራን መሽሽ በምንም መልኩ አይበጅም፡፡
🙏 @Tserezmut 🙏

ከአገልግሎት ጋር ሆነን ያላራቅነውን ክፉ ሥራ ኣረድኤተ እግዚኣብሔር ተለይተን ልናርቀው ኣንችልም:: ውሣኔያችንን እየመረመርን ከበላዮቻችን ማለትም ከመንፈሳዊ እባቶች ጋር እየመከርን በምክረ ካሀን በፈቃደ ካህን መኖርን መፍትሔ እናድርግ:: ይኸውም ለጊዜው ነው እንጂ አማራጭ የሌለው መፍትሔ ከዚህ ልማድ መለየት ብቻ ነው::
በጋብቻ ሕይወት ውስጥ አንዱ ለሌላው ወገን ደስታና እርካታ ማሰቡ እጅግ አስፈላጊ ነው:: ይህ ካልሆነ ግን የጋብቻ ግንኙነቶች ይበላሻሉ፡፡ በጋብቻ መሃል ጭንቀትና ቅሬታም ይፈጠራል፡፡ ወጣቶች
.ጋብቻ በፊት ያዘወትሩት የነበረው የፆታ ብልትን በመነካካትና በማሻሸት ለመርካት የመሞክር ተግባር ወይም ሴጋ ማስተርቤሽን ስለ ራስ ደስታና እርካታ ብቻ የማሰብ ልምድን ያሳድግባቸዋል፡፡ ይህ ልምድ ደግሞ በጋብቻ ውስጥ የሚገኘውን ደስታ አደጋ ላይ ይጥለዋል፡፡ ምክንያቱም ስለራስ እርካታ፡ ብቻ በማሰብ በባልና በሚስት መሃል መተሳሰብ እንዲጠፋ ስለሚያደርግ ነው:: ይህ ችግር ትክክለኛውን መፍትሔ አያግኙለት እንጂ በዓለማዊያኑ ዘንድ በስፋት ለውይይት ይቀርባል፡፡ በመንፈሳዊያን ሰዎች ዘንድ ደግሞ ምንም በሰፊው ባይወያዩበት በጋብቻ ውስጥ ለሚፈጠሩ የግጭት መነሻዎች ዋነኛ ሲሆን የሚመነጨውም ከትዳር በፊት ይዘወተር የነበረ ክዕወተ ዘርዕ (ሴጋ) እማካኝነት ነው:: አንተ ወጣት ይህ ክፉ ልማድ እስካ ጋብቻ ዘልቆ እንዴት ሊጉዳ እንደሚችል ተረዳህን?

ለንተ/ላንቺ መልሱን ተውኩ።

🙏 @Tserezmut 🙏

#ይቀጥላል ....

በቀጣይ ክፍል ስድስት የምንመለከተው 👇

6 ግብረ አውናን #(ማስተርቤሽን) ሴጋ (እራስን በእራስ ማርካት) (ዘርን ማፍሰስ) ከሚያስከትለው ጉዳት እንዴት መላቀቅ እንችላለን በቀጣይ እንመለከታለን ።

#ይጠብቁን ።

ሼር ማረግ አትርሱ ቢያንስ 3 ሰው ብታስተምሩ ከእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ ታገኛላችሁ እና ሼር አርጉ ።

ዝሙት የኃጢአት ነው።
ዝሙት ከፈጣሪ ጋር መጣያ ነው።
ዝሙት ማንነትን የሚሸጥ ነው።
ዝሙት በሽታ ነው።
እባክዎ እራስዎን ይጠብቁ ።

https://hottg.com/+AAAAAFgp28OdrgPlpf4dag

>>Click here to continue<<

ፀረ ዝሙት

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)