TG Telegram Group & Channel
ፀረ ዝሙት | United States America (US)
Create: Update:

ክፍል ሦስት

👉«ግብረ አውናን» ማስተርቤሽን እራስን በእራስ ማርካትን በተመለከተ አሳሳች ሐሳቦች ምን ምን ናቸው?

ግብረ አውናንን በተመለከተ ከተለያየ አቅጣጫ የሚሰነዘሩ ሀሳቦች አሉ:: ከነዚህ ውስጥ አንዳንዶቹ ምንም እንኳን በቀጥታ ድርጊቱን ለማበረታታት የተነገሩ ባይመስሉም ብዘዎችን ከእዚህ ክፉ ልማደ እንዳይወጡ ለማሰር ኃይል ያላቸው ናቸው:: እነዚህም
ሳቦች መካከል ጥቂቶቹ ዚህ በታች ተዘርዝረዋል፡፡
👇👇👇👇

ህ) ብዙ ሰዎች «አውናን የተቀሠፈው Ilሩን በማፍሰሱ ሳይሆን ለወንድሙ ነበር ማቆምን ስላልወደደ በምቀኝነቱ፡ ነው›› በማለት መሠረት የሌለው ሐሳብ ይሰነዝራሉ:: በእርግጥ እውናን ለወንድሙ ዘር. ላለማቆም ማሰቡ ምቀኛ ያሰኘዋል:: ያስቀሠፈው ዋና ምክንያት "ምቀኝነቱ ነው ማለት ግን ስሕተት ነው:: ምቀኝነት ለያስቀስፍ፡ የሚችል ኃጢአት ቢሆንም እውናን የተቀሠፈው ግን ዘሩን በማፍሰሱ› እንጂ በምቀኝቱ አይደለም::
🙏 @Tserezmut 🙏
ሰው የራሱን የግል አስተያየት ወደ ጎን አደርጎ እግዚአብሔር በመጽሐፍ ቅዱስ ለሕገዝቡ የሚናገረውን ማድመጥ ከፈለገ አውናን የተቀሠፈበትን ዋና ምክንያት መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል፡፡ ምቀኝነትና በዘርን ማፍሰስ በጣም ይለያያሉ፡፡ ምቀኝነት የልቡና ሐሳብ ነው:: ነገርን ማፍሰስ ግን በግልጽ የሚታይ ተግባር ነው:: መጽሐፍ ቅዱስ ደግሞ አውናን የተቀሠፈበትን ምክንያት ሲገልጽ «ሥራውም በእግዚአብሔር ዘንድ ክፉ ሆነበት» ይላል እንጂ «ምቀኝነቱ» ኣይልም::ታዲያ የአውናን ክፉ ሥራው ምን ነበር ዘሩን በምድር ላይ ማፍሰሱ አልነበረምን? ምቀኝነት በሥራ የሚገለጥ የልቡና ክፋት እንጂ በራሱ «ሥራ» አይባልምና፡፡
| ከላይ እንደተብራራው አውናን የተቀሠፈው ዘሩን በማፍሰሱ ሳይሆን በምቀኝነት ብቻ እንደሆነ አድርጉ መናገር መሠረት የሌለው የሰይጣን ትርጓሜ ከመሆኑም ባሻገር «ዘርን ማፍሰስ› አያስቀጣም ወይም ሊያስቀፍ አይችልም እያሉ እንደማወጅ ነው፡፡ እንዲህ ማለት ደግሞ የእግዚአብሔርን ፍርድ ፈርቶ ከክፉ ሥራው ለመመለስ ያለውን ወጣት ለምን ትመለሳለህ ግፋበት እንጂ እያሉ እንደመምከር ይቆጠራል:: ክፉን ነገር እንደማያስቀጣ አድርጉ መተርጉም ተሳስቶ ማሳሳት ነውና ሊታረም ይገባል፡፡ በዚህ የተሳሳተ ሐሳብ ተወግተው ክፉውን ልማድ እንደ በጉ ይዘው የሚማቅቁትን ወጣቶች ቤት ይቁጠሪቸው::
🙏 @Tserezmut 🙏

👉ለ) በመሰንጋት ራስን በራስ ለማርካት የመሞክር ተግባር በብዙ ወጣቶች ከህንድ የተለመደ ሆኗል:: ይህ ድርጊት ፆታና ዕድሜ አይለይም:: በአጠቃላይ ሲታይ ወንዶች ከሴቶች ቀደም ባለ ዕድሜ ቢጀምሩም ሲቶችም ከዚህ ተግባር ውጭ አይደለም:: ጥናቱ፡ በኛ ሀገር እይካሄድ እንጂ አንደ በአሜሪካን ሀገር የተደረገ ጥናታዊ ጽሑፍ እንደሚያመለክተው ከሆነ በአጠቃላይ ወጣት ልጃገረዶች ሁለት ሦስተኛው እጅ በአጠቃላይ ወጣት ወንዶች ደግሞ ዘጠና አምስት በመቶ የሚሆኑ ወጣቶች የተለያየ ርዝማኔ ላላቸው ጊዜያት «በማስተርቤሽን» ልማድ ይያዛሉ:: ይህ አኀዝ ለወንዶች ሙሉ በሙሉ እንደማለት ነው:: ከሁሉ የሚያስደንቀው በሰባዎቹ ውስጥ ከሚገኙ አሮጊቶች ሠላሳ ሦስት እጅ ከሽማግሌዎች ደግሞ አርባ ሦስት እጅ የሚሆኑት አሁንም በዚሁ የመሰንጋት (ራስን በራስ ማርካት) ተግባር ውስጥ መገኘታቸው ነው፡፡ (ኢንካርታ ብሪታኒካ ኢንሳይክሎፒዲያ 2004 በኛ ም አገር ቁጥሩ ይህን ያህል አይጋነንን እንጂ ብዙ ወጣቶች በዚህ ክፉ ልማድ መመረዛቸው በተለያየ መንገድ ይሰማል፡፡ ካዚህ የተነሣ አንዳንድ ሰዎች «ይህ ድርጊት ጤናማነትን ስለሚያመለክት የሚያሳስበው በዚህ መንገድ የማይጓዙ ሰዎች ሕይወት ነው» እስከ ማለት ደርሰዋል፡፡ በዓለም ላይ ሴጋን መፈጸም በብዙኀኑ ዘንድ የተለመደ በመሆኑ ብቻ ድርጊቱ እንደ ተገቢና ጤናማ የሰውነት ተግባር ሊቆጠር እይችልም:: ወጣቶችም በዚህ ሐሳብ በመሳሳት በድርጊቱ የተለከፉ የሆነ ለመላቀቅ ካመጣጠር ይልቅ «ለካ እኔ ብቻ አይደለሁም!» እያሉ
መጽናናት አይገባቸውም:: ይህን ተግባር ሞክረውትም የማያውቁ ከሆነ ለመሞከር የማነሣሣት ይልቅ ጨርሶ የዚህን ክፉ ኃጢአት ጣዕም አለመቅመስ በሕይወታቸው ያለውን ፋይዳ ተረድተው ከመሞከር መታቀብ ይኖርባቸዋል፡፡

በዓለማችን መፋታት፣ ዝሙት፣ መግደል፣ ውርጃ፣ ባዕድ እምልኮ፣ ውሸትና መሥረቅ በብዙ ሰዎች ዘንድ የተለመዱ ናቸው:: :ታዲያ እነዚህ ተግባራት በብዙኀኑ ዘንድ መተግበራቸው ትክክል በሆነ ነው እንጂ ያሰኛቸዋልን? ሴጋ መፈጸምም እንደዚሁ ነው:: ከላይ በፊደል ሀ» እንደተጠቀሰው ሐሳብ ሁሉ ሰዎች ለክፉ ሥራቸው አጋር እንዳላቸው እያሰቡ እንዲጽናኑ ሰይጣን የዘረጋው የጥፋት ወጥመድ «ብዙዎች የሚፈጽሙት ከሆነ እንዴት ኃጢኣት ይሆናል?» የሚል ነው፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ግን «ብዙዎች ኃጢአት ሲሠሩ አይተህ ከእነሱ ጋር አትተባበር ይላል፡፡» ዘፀ 23 * 2
🙏 @Tserezmut 🙏

👉ሐ) ብዙ የሕክምና ባለሙያዎችና የሥነ አእምሮ ጠበብቶች «ክዕወተ - ዘርዕ» ብዙ ዓይነት ሥነ ልቡናዊና አካላዊ የጤና ችግር እንደሚያስከትል በአንድ ልብ ይስማማሉ፡፡ እንዲያውም የብዙዎችን ጓዳ ከሚያንኳኳው ከ«ስንፈተ ወሲብ» ጀምሮ የኩላሊትና የልብ በሽታዎች ድረስ በሴጋ አማካኝነት ሊመጡ እንደሚችሉ በሰፊው ተዘግቧል። ሆኖም ግን የዓለም ጠቢባን ቃላቸው ወጥነት የሚጎድለውና ተለዋዋጭ ነው:: ስለዚህ ኣንዱ የካበውን ሌላው ሲንደው ይታያል፡፡ «የዓለም ጠቢባን ቃላቸው ወጥነት ይጎድለዋል» ለሚለው ሐሳብ ማስረጃ የሚሆነው ብዙ ምሁራን «ሴጋ» ወይም «ማስተርቤሽን» ለልዩ ልዩ በሽታ ያጋልጣል ሲሉ ሌሎች ደግሞ በጭራሽ ኣያጋልጥም ማለታቸው ነው፡ እንዲያውም ከእነዚህ መካከል ጥቂቶቹ «ሴጋ» ወይም ‹‹ማስተርቤሽን» ለኣንዳንድ በሽታዎች የመጋለጥ ዕድልን ይቀንሳል ሲሉ ይደመጣል፡፡ ለምሳሌ፡- በሀገራችን ከሚታተሙት በርካታ የግል ጋዜጦች እንዱ የሆነው ሜዲካል ጋዜጣ በ1995 በመጨረሻዎቹ ሁለት ወራት ውስጥ ካሳተማቸው ጋዜጦች በአንዱ ላይ ‹‹ማስተርቤሽን» በካንሠር የያገ፡ ዕድልን እንደሚቀንስ ጥናታዊ መረጃዎችንና የባለሙያዎችን አስተያየት ጠቅሶ አስፍራል፡፡ እንደ የሕክምና ባለሙያዎች ሁሉ የሥነ ኣእምሮ ጠበብቶችም «አንድ ሰው ሴጋ በመፈጸሙ ምክንያት ጉዳት ሊያገኘው የሚችለው የአእምሮና የስሜት መረበሽን የሚያስከትል የበደለኝነት ስሜት የሚሰማው ካሆነ ብቻ ነው» በማለት ይናገራሉ፡፡ ይሁን እንጂ ሐኪሞችና የሥነ አእምሮ ጠበብቶች እንደ ሌላው ሰው ሁሉ ለስሕተት የተጋለጡ፣ ደካማ ፍጡራንና ፍጽምና የሌላቸው በመሆናቸው አመለካከታቸው በየጊዜው ይለዋወጣል፡፡ ማን ያውቃል? ዛሬ ጉዳት አያስከትልም ያሉትን ድርጊት ነገ አንድ ያልደረሱበትን ዕውቀት ሲያገኙ ጉዳት የሞላበት ነው ይሉት ይሆናል፡፡ ያን ጊዜ የዛሬ ቃላታቸውን ተቀብለው በክፉ ልማዱ ጸንቶ የተገኘ ወጣት መጨረሻው ምን ይሆን? በዓለም ጠቢባን ቃል ልቡን ከሚያሳርፍ ይልቅ በእግዚአብሔር ሕግና ሥርዓት ጸንቶ የሚኖር ሰው እንዴት የተመሰገነ ነው? የዚህ መንፈሳዊ መጽሐፍ ዋና ዓላማ ዘርን በገዛ እጅ በማፍሰስ ስሜን ለማርካት መሞከር ምን ያህል ወይም ምን ዓይነት የጤና መታወክ ይፈጥራል? የሚለውን ማብራራት ሳይሆን ምን ያህል? መንፈሳዊ ጉዳት ያስከትላል ለሚለው ጥያቄ በቂ ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው::
ምንም እንኳን ከዚህ በላይ «ምንም ዓይነት የጤና ጉዳት አያስከትልም፡ ጉዳት የሚያስከትለው ድርጊቱን የሚፈጽመው ሰው የበደለኘነት ስሜት የሚሰማው ከሆነ ብቻ ነው:: በሚል በባለሙያዎች የተሰነዘረው ሐሳብ አስተማማኝነት እንደሌለ

>>Click here to continue<<

ፀረ ዝሙት

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)