TG Telegram Group & Channel
ፀረ ዝሙት | United States America (US)
Create: Update:

0/

እግዚአብሔር በሐዲስ ኪዳን ንስሐን ባይሰጠን፣ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ባይታረቀን ኖሮ ዘርን ከማሕፀን ውጪ እያፈሰስን፣ ዘርን በኮንዶም እየቋጠርን ያለ ቦታው

ስናውለው፣ ስንጥለው እንደ አውናን በተቀሠፍን ነበር፡፡ ምሕረቱ እና ቸርነቱ ይዞን ይኸው ከነበደላችን አለን፡፡ በዓለማችን ላይ በሕይወት ካሉት የሰው ልጆች ይልቅ የመፈጠር ዕድል እያላቸው ግን ባልባሌ ቦታ በሚፈስ ዘር ልጆች የመሆናቸው ዕድል የተጨናገፉ ይበልጣሉ፡፡ ስለዚህ ስንት ጳጳሳት፣ ሀገር መሪዎች፣ ለወገንና ለሀገር የሚጠቅሙ ሰዎች የሚሆኑትን ዘርን ያለ ቦታው በማፍሰስ ምክንያት እያጠፋን ስለሆነ በትዳራችን ከዚህ ድርጊት ልንታቀብ ይገባል፡፡

ፍትሐ ነገሥትም በአንቀጽ 24 ቁ.928 ላይ ዘርን ከማሕፀን ውጪ ስለማፍሰስ ‹‹ከሴት ጋር የተኛ ዘሩንም ከእርሷ ያራቀ ቢኖር ከሞት አይዳን፡፡ የይሁዳ ልጅ አውናን ከወንድሙ ሚስት ጋር በተገናኘ ጊዜ ዘሩን ከእርሷ አውጥቶ በምድር ያፈስሰው እንደነበረ ይህን ሥራውን መሥራቱም በእግዚአብሔር ፊት በጸና ጊዜ እንደ ገደለው መጽሐፍ ይናገራል›› በማለት ያስቀምጥልናል፡፡ እዛው ላይ ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ የማቴዎስን ወንጌል የተረጐመውን በማምጣት ‹‹ለተፈጥሯቸው ልጅ እንዳይገኝ እነሆ ይጥራሉ፡፡ ይህስ ካሉት መታጣት ይከፋል፡፡ ይህም ክፋት ያሉት ይታጡ ዘንድ ነው፡፡ ይህም ዘርን አውጥቶ በማይሆን ቦታ ስለማፍሰስ ይሆናል፡፡ ፅንስን ስለመከልከል ሥራይ በማድረግ ይሆናል›› በማለት ዘርን ከማሕፀን ውጪ ማፍሰስ ትልቅ ኀጢአት መሆኑን ይናገራል፡፡

https://hottg.com/Tserezmut

>>Click here to continue<<

ፀረ ዝሙት

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)