የሰርግ ጥሪ
🙏 🙏የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን ኢየሱስ ክርስቶስ ቢፈቅድ ና ብንኖር በፊታችን ባለው አንድ ቀን ሙሽራው🔥🔥 ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሙሽሪትን ( ቤተ ክርስቲያንን) 🏥 ከምድር ሊወስዳት ይመጣል ልብ ❤️ ይበሉ የሚመጣበት ሰአት ቀን ባለመገለፁ 😔 /ማቴ24፥36/ ከዛሬዋ ቀን ጀምረው በእውነተኛ ንስሐ ተዘጋጅተው ሙሽራውን ሊጠብቁ ይገባል🥰። ሙሽራው በሚመጣበት ያን ጊዜ የአለም መጨረሻ ይሆናል።
🔖🔖 በዚህ ሰርግ ላይ ለመታደም የሚያስፈልጎት መስፈርቶች፡-
1, ነጭ ልብስ መልበስ አለብዎት።
/ ማቴ 22፥11-14 / ይህ ንስሐ ገብተው በክርስቶስ ማመንዎትን የሚገልጥ ነው
2, መብራት እና በቂ የሆነ ዘይት መያዝዎትን አይዘንጉ / ማቴ 25፥1-13 /
3, ታማኝነት እና ልባምነት
/ ማቴ 24፥45-51 / ዋና ዋናዎቹ ናቸው።
ታዲያ እርሶ በክርስቶስ ሞት እና
ትንሳኤ አምነዋልን?? እውነተኛስ
ንስሐ ገብተዋልን??
በቃ ዛሬውኑ ይወስኑ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ዝግጁ እንሁን!
>>Click here to continue<<