TG Telegram Group & Channel
የግጥም አብዮት_ልጆች🙏 | United States America (US)
Create: Update:

ነገ ማክሰኞ 14/1/2017 ዓ .ም በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ የተገደለችው የህፃን ሄቨን አወት የልደት ቀን ነው ።

እንግዲህ በዚህ ቀን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እና በተለያዩ የአለማችን ክፍሎች የሚገኙ ሰዎች ባሉበት ቦታ ሆነው ልደቷን ሻማ በማብራት ያከብራሉ። ማህበራዊ ሚዲያዎች ቀኑን አስበውት የሚውሉ ሲሆን #የሄቨን_ቀን የሴት ልጅ ጥቃት ይቆም ዘንድ ግንዛቤ የሚሰጥበት - ፍትህ ላላገኙ ሴቶች ሁሉ #ፍትህ የሚጠየቅበት ቀን ሆኖ ይውላል።

በዕለቱ በቲክቶክ ፕላት ፎርም ላይ ከምሽቱ 2:00 - 4:00 ሻማ የማብራት ስነስርዓት በቀጥታ ስርጭት ተዘጋጅቷል። Live candle 🕯️light 💡Ceremony on Tiktok = September 24 💥 HEAVEN AWOT BIRTHDAY.

➡️ እንግዲህ ይህን መልዕክት ላልሰሙ እያሰማችሁ ራሳችሁን ለቀኑ በሚመጥን መልኩ አዘጋጅታችሁ እንድትቀርቡ መልዕክቴን አስተላልፋለሁ ። #SHARE .

( ✍️ ኪዳ የገጠር ልጅ_ቅዱስ)

📍 Heaven Awot, a seven-year-old girl was brutally raped, mutilated and killed by her mother's landlord Getnet Baye in Bahir Dar, Amhara Region, Ethiopia in August 2023. Getnet was sentenced to 25 years life in prison. The murder has heavily sparked public outrage, who demand appropriate punishment for the assailant, and circulated in social media. Getnet appealed to the court and the case adjourned until October 2024.

>>Click here to continue<<

የግጥም አብዮት_ልጆች🙏

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)