በጤና ሚኒስቴር አዲስ የህክምና ትምህርት ኢንሼቲቭ (NMEI) ትምህርት ቤቶች ለመቀላቀል ያመለከታችሁ የፅሁፍ ፈተና ነገ ግንቦት 4/2016 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
ፈተና የሚሰጠው በመድኃኒዓለም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ተከታዩን ሊንክ በመጫን ስምዎን እና የመፈተኛ ክፍልዎን ይመልከቱ፦
https://sphmmc.edu.et/2024/05/10/to-all-nmei-applicant/
@tikvahuniversity
>>Click here to continue<<