በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፫
ሰላም ለእናንተ ይሁን እንደምን ሰነበታችሁ እነሆ ጥያቄ እና መልስ
1️⃣ አባታችን ያዕቆብ ከእግዚአብሔር ጋር ሲታገል ያደረበት ስፍራ
ሀ/ከነአን
ለ/ኡር
ሐ/ጵንኤል (ዘፍ32-30✅
መ/ ዮርዳኖስ
2️⃣ በመጸሀፍ ቅዱስ የመጀመርያው የብሉይ ኪዳን ሰአሊ ማነው ?
ሀ/ አዳም
ለ/ሙሴ✅
ሐ/አሮን
መ/ ኢያሱ
3️⃣ በጸሎቱ ለሶስት አመት ተኩል ሰማይ ዝናብ እንዳያዘንብ የዘጋው የእግዚአብሔር ነብይ ማነው?
ሀ/ ኤልሳ
ለ/ ኤልያስ ✅
ሐ/ ዳንኤል
መ/ ኤርሚያስ
4️⃣ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሰቀል ሰማይ ለስንት ሰአት ጨለመ ??
ሀ/ ከ3--9 ሰአት
ለ/ ከ6--12 ሰአት
ሐ/ ከ6--9 (ማቴ 27-45✅
መ/ ከ3--6 ሰአት
5️⃣ ነብዩ ከሰፒራ የወለደው የመጀመርያ ወንድ ልጅ ስሙ ምን ይባላል ??
ሀ/ ቢንያም
ለ/ ጌርሳህ ✅ ዘፀ 2-22
ሐ/ ሮቤል
መ/ ባኮስ
6️⃣ ሰባቱ ሊቃነ መላዕክት የሚባሉት ዘርዝሪ?
ቅዱስ ሚካኤል
ቅዱስ ገብርኤል
ቅዱስ ሩፋኤል
ቅዱስ ዑራኤል
ቅዱስ ራጉኤል
ቅዱስ ፋኑኤል
ቅዱስ ሳቁኤል✅
7️⃣ በእለተ ረቡዕ የተፈጠሩ ፍጥረታት ስንት ናቸው ስማቸውስ ??
ሶስት ናቸ
-- ፀሀይ
--ጨረቃ
-- ከዋክብት✅
8️⃣በቅዳሴ ጊዜ አምስት መስዋዕቶች አሉ ምን ምን ??
ቁርባን መስዋዕት
የመብራት መስዋዕት
የከንፈር መስዋት
የእጣን መስዋዕት
የሰውነት መስዋዕት✅
9️⃣ አምስቱ ፍኖተ ጽድቅ የሚባሉትን ዘርዝሪ?
ፍቅር ትህትና ፆም ጸሎት ምፅዋት ✅
🔟 ቤተክርስቲያን ሶስት መቅደሶች አሏት ምን ምን ይባላሉ ??
ቤተ መቅደስ
ቤተ ቅድስት
ቤተሌሔም ✅
1️⃣1️⃣ በገዛ ወንድሟ የተደፈረችው የዳዊት ልጅ ስሟ ደሊላ ይባላል ?
2ሳሙ 13÷1 ሀሰት✅
1️⃣2️⃣ በሀገራችን ኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሊቀጳጰጳስ አቡነ ተክለሀይማኖት ይባላሉ??
ሀሰት ፍሬምናጦስ (አባሰላማ ✅
1️⃣3️⃣ ቅዳሴ ማርያምን የደረሰው አባት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ነው??
ሀሰት አባ ህርያቆስ ነው ✅
1️⃣4️⃣ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከእርሱ የሚበልጥ የለም ብሎ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረለት ለማነው??
ሀ/ ለቅዱስ ዳዊት
ለ/ለመጥምቁ ዮሃንስ (ሉቃ 7-28)✅
ሐ/ ለነብዩ ዳንኤል
መ/ለነብዩ ሙሴ
1️⃣5️⃣ የኢያሪኮን መራራ ውሃ ያጣፈጠው ነብይ ማን ይባላል ❓
ሀ/ነብዩ ኤልያስ
ለ/ነብዩ ሙሴ
ሐ/ ነብዩ ኤልሳዕ✅
መ/ነብዩ ዳንኤል
1️⃣6️⃣ በማንም ላይ ክፋትን አትስሩ አትፍረዱ ይህንን ከጠበቃችሁ ዕርስቲቱን ትወርሳላችሁ ያለው አባት ማነው ??
ሀ/ አቡነ ሺኖዳ
ለ/ ዮሐንስ አፈወርቅ
ሐ/ አባ መቃርስ✅
መ/ አባ ይስሀቅ
1️⃣7️⃣ሰባቱ ሰማያት የሚባሉትን ዘርዝሩ?
ሰማየ ሰማያ
መንበረ መንግስት
ሰማይ ውዱድ
ኢየሩሳሌም ሰማያዊት
ኢዮር
ራማ
ኤረር ✅
1️⃣8️⃣የነብዩ ሙሴ ሚስት የነበረችው ኢትዮጵያዊቷ ሴት ማን ትባላለች ?
ሀ/ ቤርሳቤህ
ለ/ ሩት
ሐ/ሰፒራ ✅ (ዘፀ 2-21)
መ/ማርያም
1️⃣9️⃣ አንቀፀ ብርሀን የተሰኘውን የእመቤታችን የምስጋና ፀ
ጸሎት የደረሰው ኢትዮጵያዊው ቅዱስ ያሬው ነው ??
እውነት ✅
2️⃣0️⃣ በአዲስ ኪዳን የመጀመሪያዎቹ ሰባቱ ዲያቆናት የሚባሉትን ዘርዝሩ ??
ሐዋ. ሥራ 6
5፤ ይህም ቃል ሕዝብን ሁሉ ደስ አሰኛቸው፤ እምነትና መንፈስ ቅዱስም የሞላበትን ሰው _እስጢፋኖስን ፊልጶስንም ጵሮኮሮስንም ኒቃሮናንም ጢሞናንም ጳርሜናንም ወደ ይሁዲነት ገብቶ የነበረውን የአንጾኪያውን ኒቆላዎስንም መረጡ።
6፤ በሐዋርያትም ፊት አቆሙአቸው፥ ከጸለዩም በኋላ እጃቸውን ጫኑባቸው።✅
ወስበሀት ለእግዚአብሔር https://hottg.com/Teyakaenamels
>>Click here to continue<<