አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
ሱረቱ አልፋቲሐህ ቲላዋ سُورَةُ الفَاتِحَةِ تلاوة
ሸይኽ አብደላህ በስፈር ድምጽ ( https://hottg.com/yenebi_wedaj/5860)
ሸይኽ አይመን ስወይድ ድምጽ (https://hottg.com/yenebi_wedaj/5859)
ሸይኽ አይመን ስወይድ በምስል https://hottg.com/yenebi_wedaj/5861)
እነዚህን ሁለት ቲላዋዎች ደጋግመን በማዳመጥ እንደቃሪዎች አሳምረን ለመቅራት በመጣር ፋቲሃችንን እናስተካክል
ደጋግመን ማዳመጥን አደራ እንላለን
በቴሌግራም ቀጥታ ፋቲሃን ለመቅራት/ለማስማት በቅርብ ቀንና ሰአት እናሳውቃለን
ተፍሲር እና ትንታኔም በቅርብ ይጀምራል...
እየተለማመድን እንጠብቅ .... አድ እናድርግ
አድ እናድርግ እናሰራች አንድ ላይ እንድንማር
ባረከላሁ ፊኩም
https://hottg.com/yenebi_wedaj/5859
>>Click here to continue<<