فعن أبي هريرة قال: قبّل رسول الله ﷺ الحسن بن علي وعنده الأقرع بن حابس التميمي جالسًا، فقال الأقرع: إن لي عشرة من الولد ما قبّلت منهم أحدًا، فنظر إليه رسول الله ﷺ ثم قال: من لا يَرحم لا يُرحم.
متفق عليه.
አቡ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፈው፡ የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አል-ሐሰን ብን ዓልይ (ረዐ)ን ሳሙት፡ አል-አቅራዕ ቢን ሀቢስ አል-ተሚሚይም ከጎናቸውም ተቀምጦ ነበር። ከዛም አል-አቅራእ እንዲህ አለ፡- እኔ አስር ልጆች አሉኝ አንዳቸውንም ግን ሰሚያቸው አላውቅም አለ ከዚያም የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ"ያላዘነ አይታዘንለትም"።
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
#ሀዲስ
#ሙሀመድ
#ሸይኽ
#ሙሀመድዘይን
#አጫጭርሀዲሶች
>>Click here to continue<<