#Spark_kitty
ሰሞኑን Spark Kitty የሚባለዉ malware በplaystore ውስጥ እና App store በሚገኙ አፕሊኬሽኖች ውስጥ መገኘቱ ተሰምቷል ፣ ይሄ malware የተለያዩ ፎቶዋቹን Scan በማድረግ መረጃዎችን የሚሰርቅ ሲሆን በዋናነት የCrypto ዋሌቶችን Recover ለማድረግ የሚሰጡንን Recovery Phrases Screenshot አድርገን ካስቀመጥን በቀላሉ ከScreenshotu recover ማድረጊያ Phrasochn Extract ማድረግ መቻሉ ነዉ ፣ ለጊዜዉ ይሄ Malware ተገኘባቸዉ የተባሉት አፕሊኬሽኖች ከሁለቱም App Store እና Playstore የተደለቱ ሲሆን ለጥንቃቈ ሲባል Screenshot አድርጋቹ አስቀምጣቹዋቸዉ የነበሩትን Recovery Phrases ብታጠፉዋቸዉ የተሻለ ነዉ
✨#Share ✨
Source | English | Amharic
>>Click here to continue<<
