1ኛው Exchange ላይ ያላችሁን USDT በፍጥነት እና Almost 0 በሆነ Gasfee መቀየር ከፈለጋችሁ USDTው ያለበት Exchange ላይ ያላችሁን USDT ወደ LTC (Litecoin) ትቀይሩና መላክ የምትፈልጉበት Exchange ላይ ደግሞ DEPOSIT > LTC > LTC-Litecoin በመምረጥ Address ይሰጣችኋል ወደዛ Address Withdraw ማድረግ ነው።
BOOM🔥
Almost ነፃ🤝
@TechBamargna
@TechBamargna
>>Click here to continue<<

