TG Telegram Group & Channel
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering | United States America (US)
Create: Update:

ስዕል ይወዳሉ?

አንድ ቀንስ አንዱን ስዕል ዥጥ አድርጌ ገዝቼ ከቤቴ/ቢሮዬ አኖራለሁ አልያም በስጦታ አስደምምበታለሁ ብለው ያውቃሉ?

ያ ጊዜ አሁን ነው!!

መውደዶ ደግሞ ከሰበኣዊነት ጋር ሲጣመር እሩጥ ፍጠን የሚያሰኝ ምርጥ አጋጣሚ እነሆ . . .

ሰዓሊ ብሩክ የሺጥላ ምርጥ ምርጥ ስራዎቹን እንካችሁ ብሏል።

እሁድ ሰኔ 9 በ8 ሰዓት በኢቲ ሜትሮፖሊታን ጋለሪ ቀጠሮ ይኑራችሁ። ለ ቀልባችሁ ሐሴት ሸምታችሁ በደስታ ትመለሳላችሁ ።

ስዕሉን ሲገዙ ብሩክ የሺጥላ በቅርቡ በህንድ ሀገር ለሚያደርገው የጉልበት ንቅለ ተከላ የገንዘብ ወጪ አስተዋጽዖ እያደረጉ ነው።

ባይገዙ ግን በዕለቱ ለጉብኝት ቢገኙ
ባይገዙ ግን ይህን መልዕክት ቢያጋሩ
ባይገዙ ግን እዚህ ጋር አለሁ ቢሉ

የጥበብ ወዳጅነትዎን + ሰብዓዊ ፍቅርዎን ነግሮናልና እናመሰግናለን።

ቆይ እንዳይጠፋችሁ አድራሻው አትላስ ከዋሽንግተን ሆቴል ፊትለፊት ዘፕሌስ ህንጻ አንደኛ ፎቅ ላይ ነው ።

11

>>Click here to continue<<

ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)