🧘♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ
ዘወትር ረቡዕ ምሽት ከስራ በኃላ ከ 11:45 ሰአት ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል ፡፡
“አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተጨባጭ ከራስ ጋር ግልፅ እና እዉነተኛ መሆንን የምንለማመድበት ሂደት ነዉ፡፡“
ካትለን ማክዶናልድ
ቦታ ለማስያዝ፡- በቴሌግራም ሊንክ @Sebawi_net ወይም በስልክ ቁጥር 0978677777 #አስተውሎት ብለዉ ስምዎትን እና ስልክዎትን ያስመዝግቡ
አድራሻ፡- >>>> እዚህ ይጫኑ
#Community_Meditation
#የህብረት_አርምሞ #Mindfulness #አስተውሎት
@KhulWorld
@Selfengineering
>>Click here to continue<<
