''የአርምሞ ግብ ሀሳብን መቆጣጠር መቻል ሳይሆን : ሀሳቦች እኛን እንዳይቆጣጠሩን ማድረግ መቻል ነዉ::'' -Unknown
🧘♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር ✨
ዘወትር ረቡዕ ምሽት ከስራ በኃላ ከ 11:45 ሰአት ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል ፡፡
አድራሻ፡- ክሁል ማዕከል ዮኒከን ህንፃ አንደኛ ፎቅ ፣ ቦሌ ሩዋንዳ በድልድዩ ስር ወደ ቦሌ ሚካኤል መሄጃ መንገድ በሶስተኛ ቅያስ በኩል እንገኛለን
ቦታ ለማስያዝ፡- በቴሌግራም ሊንክ @Sebawi_net ወይም በስልክ ቁጥር 0978677777 #ትኩረት ብለዉ ስምዎትን እና ስልክዎትን ያስመዝግቡ
#Community_Meditation
#የህብረት_አርምሞ #Focus #ትኩረት
@selfengineering
@KhulWorld
>>Click here to continue<<
