የተቃኘ ስሜት
የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠና
ስሜቶቼ ምንድናቸዉ?
ስሜቶቼ ከየት ነዉ ሚመጡት?
ጥሩ እና መጥፎ ስሜቶች አሉ?
ስሜቶቼን እንዴት መግራት እችላለሁ?
እነዚህንና ሌሎች ጥያቄዎችን በሳይሳዊና ተግባራዊ መንገዶች ወደሚቃኙበት ፕሮግራም ተጋብዘዋል
መቼ - ቅዳሜ የካቲት 9/2016 : Feb 17/2023
አድራሻ፡- ክሁል ማዕከል ፤ ዩኒኮን ህንፃ አንደኛ ፎቅ፤ ቦሌ ሩዋንዳ በድልድዩ ስር ወደ ቦሌ ሚካኤል መሄጃ መንገድ በስተቀኝ በሦስተኛ ቅያስ በኩል እንገኛለን
ቦታ ለማስያዝ፡- በቴሌግራም ሊንክ @Sebawi_net ወይም በስልክ ቁጥር 0978677777 #የተቃኘ_ስሜት
ብለዉ ስምዎትን እና ስልክዎትን በመላክ ያስመዝግቡ
#የተቃኘ #ስሜት #Khulwholeness
@selfengineering
@KhulWorld
>>Click here to continue<<
