🧘♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር
ዘወትር ረቡዕ ምሽት ከስራ በኃላ ከ 11:45 ሰአት ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊነት ማእከል ፡፡
“አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተጨባጭ ከራስ ጋር ግልፅ እና እዉነተኛ መሆንን የምንለማመድበት ሂደት ነዉ፡፡“
ካትለን ማክዶናልድ
አድራሻ፡- ክሁል ማዕከል ፤ ዩኒኮን ህንፃ አንደኛ ፎቅ፤ ቦሌ ሩዋንዳ በድልድዩ ስር ወደ ቦሌ ሚካኤል መሄጃ መንገድ በስተቀኝ በሦስተኛ ቅያስ በኩል እንገኛለን
ቦታ ለማስያዝ፡- በቴሌግራም ሊንክ @Sebawi_net ወይም በስልክ ቁጥር 0978677777 #አስተውሎት ብለዉ ስምዎትን ያስመዝግቡ
#Community_Meditation #የህብረት_አርምሞ #Mindfulness
#አስተውሎት #Khulwholeness
@selfengineering
@KhulWorld
>>Click here to continue<<
