አርሰናል የብሬንትፎርዱን አማካይ ክርስቲያን ኖርጋርድን የማስፈረም ፍላጎት አሳይቷል። 🔀
የ31 አመቱ ዴንማርካዊ ኢንተርናሽናል በቶማስ ፓርቲ ኮንትራት የሚያልቅበት ወቅት ክለቡ ከሚመለከቷቸው በርካታ የመሃል ሜዳ አማራጮች አንዱ ነው። ⏱️
ፓርቴይ በአርሰናል አዲስ የኮንትራት ውል ቀርቦለት ነበር ነገርግን ምንም አይነት ስምምነት ላይ አልተደረሰም አሁን ያለው ውል በአምስት ቀናት ውስጥ ያበቃል 👀
[ Sky Sports ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
>>Click here to continue<<
