TG Telegram Group & Channel
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ | United States America (US)
Create: Update:

የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ ሆይ አንድነትህን ጠብቅ እርስበራስ አትወነጃጀል ይነበብ👇

በሬ ሆይ በሬ ሆይ ሳር ሳሩን እያየህ ገደሉን ሳታይ

እኛ የታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ ነን እኛ ደጋፊዎች መካከል የሚደረገውን አላስፈላጊ ንትርክና መበሻሸቅ ለውጥ ከማምጣት በላይ መናናቅና ክለቡን ለበለጠ ጉዳት የሚዳርግ እንደሆነ ይሰማናል‼️

🔸ክለቡን እንደሚወድ ታማኝ ደጋፊ የሚታየን የመፍትሄ ሃሳብ መጀመርያ ደጋፊው አንድ መሆን አለበት በውስጡ ያለ መከፋፈል ስርአትና መስመር ሊይዝ ይገባል። ደጋፊዎች የሚያስማሙንንና የሚያለያዩንን ነገሮች መለየት መቻል አለብን።

🔸 የእከሌ የእከሌ ከመባባልና ከመፈራረጅ ወጥተን እንደሰለጠነ ሰው ለደጋፊው ሃሳብን በመሸጥ የሚመጣ ለውጥ እንዲኖር መጣርና መሞከር በተለይ Social media ላይ ጎራ ለይተው ከሚነቃቀፉ ደጋፊዎች ይጠበቃል።

🔸 የተለያየ ሃሳብ ያላቸውን ደጋፊዎች ሰላማዊ የሆነ የውይይትና የክርክር መድረኮችን በማዘጋጀት ደጋፊውን ካላስፈላጊ ንትርክና ብሽሽቅ እንዲርቁና የተሻለ የጋራ የመፍትሄ ሃሳቦች እንዲመጡ መጣር ያስፈልጋል።

🔸 Social media አጠቃቀማችን ለክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠላት በር መክፈቻ እንዳናደርገው መጠንቀቅ እንዳለብን ይሰማናል‼️

🔸በመጨረሻም ነገአችንን ሳናይ ሳናመዛዝን ታላቁ ክለባችንን አሁን ካለበት ችግር በላይ ይዘንበት መጥተን መፀፀት እንዳይመጣ ልንጠነቀቅ ይገባል ባይ ነን‼️

ምንጊዜም ታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ✌️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️

>>Click here to continue<<

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)