TG Telegram Group & Channel
🌻ራሀቱል ቀልብ CHANNALE 🌻 | United States America (US)
Create: Update:

የምትኖሩለት ህልማችሁ እየደበዘዘ እንደሄደ እና እሱን አጥብቆ መያዝ ምንም ፋይዳ እንደሌለው ከንቱ ድካም መስሎ ሲሰማሽ የሚችልበት ጊዜ ይኖራል ።
አንዳንድ ጊዜ ከባድ ቀናቶች ወደ ከፍታ ያሻገራሉ።
እርግጠኛ ሁኝ ፣ እነዚህ ሁኔታዎችና ጊዜያቶች ትልቅ ህልም ባላቸው የጥረት ሰዎች ላይ በጣም የተለመዱ ናቸው፣ ዝም ብለሽ ህልምሽን አትስጫቸው፣ ቀኖቹ እንዲያልፉ ፍቀጅላቸው፣ ዋጋሽን የሚፈትኑ ናቸውና።
" ከፍታ ያለው ነገር ሁሉ ዋጋ አለው ወደ ትልቅ ግብ የሚወስደው መንገድም ያለችግር እና ያለ ፈተና አያደርስም
መንገዱሽን አታቁሚ ህልምሽን አትስበሪ እለፊ መከራው ድልድዩን ተሻገሪ " ኢን ሻ አላህ ትእግስት ያለውሰው ያሰበበት መድረሱ ለሱ በአላህ ፍቃድ የተረጋገጠ ነው ☀️️ #ለንጋታችሁ #እድል #ስጡ #ኡም #ማዒዳ
#ራሀቱል #ቀልብ

>>Click here to continue<<

🌻ራሀቱል ቀልብ CHANNALE 🌻

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)