¶ °•
ስጠፋ ትመራኛለህ
ስታመም ታድነኛለህ
ስደክም ታበረታኛለህ
ብቸኛ ስሆንም ከእኔ ጋር ነህ
ሲመሽ ታነጋልኛለህ
የኔ ጌታ ሁሌም ታስፈልገኛለህ
በቸርነትህ በንጋትህ እደነቃለሁ በፈቃድህ እንጅ ማንም አያነጋም 💝
በእዝነቱ ያነጋችሁ ሁሉ
ሰባሁል ኸይር
ለተጨማሪ መልክቶች
https://hottg.com/RAHA_TUBE
https://hottg.com/RAHA_TUBE
>>Click here to continue<<