❓❓😟ለምን ተበሳጨች??
እውነት ነው ፤ ብዙ ጊዜ ወንዶች ሴቶቻቸው ለምን እንደሚበሳጩ ማወቅ ይሳናቸዋል፡፡
❓❓ለምን ❓❓
👉ሴቶች በፍጥረታቸው ውብ ፣ ማራኪ ፣ መስህብ ያላቸው እና ሌሎች መልካም ነገሮች ብቻ አይደሉም፡፡
ይልቁንም በአብዛኛው ውስብስብ ፍጥረቶች ናቸው ፡፡
👉አንዳንድ ጊዜ በተለይም ምንም ባልተጨበጠ ነገር ሲበሳጩ እነሱን መረዳት በጣም አስቸጋሪ ይሆናል፡፡
✨ወንድ ሚስቱ ወይም ፍቅረኛው ስትበሳጭ ማድረግ የሚችለው በጣም የተሻለ ነገር ከራሷ ጋር ጊዜና ቦታ አንዲኖራት መተው ነው፡፡
ይህም ሲባል ለረዥም ጊዜ ወይም ቀኑን ሙሉ መዝጋት ማለት አይደለም፡፡ በፍፁም❕
ለተወሰኑ ደቂቃዎች ብቻ ለብቻዋ ተዋት ከዛም ተመለስና እሷ በምትወደው መልኩ ፍቅርህን አሳያት ፡፡
ከዛም ራሷ"ምን እነደነካኝ አላውቅም ፡፡ ከተወሰኑ ደቂቃዎች በፊት ተበሳጭቼ ነበር፡፡ አሁን አንተ ስላለህልኝ ተረጋጋሁ፡፡" ልትልህ ትችላለች፡፡
👉ይሄን መንገድ መጠቀም ካልፈለግክ ፤ በቃ መፍትሔ ፍለጋ ቢያንስ 12 መፅሃፍትን📚📚 ማገላበጥህ ነው፡፡
እዚጋ አንድ ምክር ፦ አልበርት አንስታይንም ቢሆን ሁሉም ወንዶች ሴቶቻቸውን መረዳት የሚችሉበት አንድ ጥሩ ቀመር ሊያዘጋጅ አይችልም፡፡
👉አሁን አሁን ሁሉም ፈላስፎች እና ሳይንቲስቶች በዚህ በእግዚአብሔር ቃል እየተሰማው መጥተዋል፦
💥"ሚስትህን እስከ ሞት ድረስ ውደዳት እናም ቀሪ ዘመንህን በደስታ ኑር፡፡" አራት ነጥብ፡፡💯
💮" ባሎች ሆይ፥ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ በውኃ መታጠብና ከቃሉ ጋር አንጽቶ እንዲቀድሳት ስለ እርስዋ ራሱን አሳልፎ ሰጠ፤"
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:25-26)
#couples #married
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
>>Click here to continue<<