TG Telegram Group & Channel
የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች | United States America (US)
Create: Update:

ሀሙስ ቀረፃ ለሚጀመረው ተከታታይ የቲቪ ድራማ ላይ 1 ጠይም አሪፍ አቋም ያላት ሴት ተዋናይ ትፈለጋለች!

🌎የስራው ቦታ፦አ.አበባ ውስጥ
🌗የስራው ቀን፦ከሃሙሰ ጀምሮ በተከታታይ
💵ክፊያ፦ በኤፕሶድ በስምምነት

#መስፈርት

👉ዕድሜ፦ከ24_27
👉ቁመት፦ከ1.62 በላይ
👉አሪፍ ተክለሰውነት እና አቋም ያላት
👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆነች
👉ተከታታይ ስራ ስለሆነ በቂ ጊዜ ያላት

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ እና ፊላጎቱ ያላችሁ ሁላችሁም በውስጥ መሰመር ፎቶ፣ሙሉ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር፣የስራ ልምድ ላኩልኝ።
@HawinePromotionAdmin
@Yehawinelij @Musiye
0913649094_0973123088

Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
ሀሙስ ቀረፃ ለሚጀመረው ተከታታይ የቲቪ ድራማ ላይ 1 ጠይም አሪፍ አቋም ያላት ሴት ተዋናይ ትፈለጋለች!

🌎የስራው ቦታ፦አ.አበባ ውስጥ
🌗የስራው ቀን፦ከሃሙሰ ጀምሮ በተከታታይ
💵ክፊያ፦ በኤፕሶድ በስምምነት

#መስፈርት

👉ዕድሜ፦ከ24_27
👉ቁመት፦ከ1.62 በላይ
👉አሪፍ ተክለሰውነት እና አቋም ያላት
👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆነች
👉ተከታታይ ስራ ስለሆነ በቂ ጊዜ ያላት

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ እና ፊላጎቱ ያላችሁ ሁላችሁም በውስጥ መሰመር ፎቶ፣ሙሉ ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት፣ሰፈር፣የስራ ልምድ ላኩልኝ።
@HawinePromotionAdmin
@Yehawinelij @Musiye
0913649094_0973123088


>>Click here to continue<<

የ ኢትዮጵያ_ባለ ራዕይ_ሞዴሎች




Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)