#Casting_Call
የፊታችን እሁድ ለሚሰራ የልብስ ቤት ማስታወቂያ ቀረፃ ላይ 4 ሴት ተዋኒያንን እንፈልጋለን።
#መስፈርት
👉ዕድሜ፦ከ20 በላይ
👉ቁመት፦ ከ1.65 በላይ
👉ቆንጆ የሆኑና አሪፍ አቋም ያላቸው
👉ፎቶ ጄኒክ የሆኑ
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን።
መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው።
@Musiye @Yehawinelij @HawinePromotionAdmin
#ማሳሰቢያ
3ቱም ሊንኮች የአንድ ሰው ብቻ ስለሆኑ ከ3ቱ ባንዱ ብቻ ይላኩ( #ጀማሪ #ተዋኒያንን #እናበረታታለን! )
ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት በ @Hawineartpromotion Links ውስጥ በመግባት ማየት ይችላሉ
ለበለጠ መረጃ
0973123088_0913649094
>>Click here to continue<<
