TG Telegram Group & Channel
የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት | United States America (US)
Create: Update:

#የፊልም_ማስታወቂያ

ሃሙስ እና አርብ ለሚሰራ የፊልም ቀረፃ ላይ 3 የ25 ዓመት ሴቶችን፣ 2 የ30 ዓመት ወንዶችን፣ 1 የ60 ዓመት አባት እና 2 ከ20_23 ዓመት ወጣት ሴቶችን እንፈልጋለን።

   #መስፈርት

#ለሴቶቹ
👉ዕድሜ፦25
👉ብዛት 3
👉ቁመት፦ከ1.50 በላይ
👍ከኛ ጋር ያልሰሩና አዳዲስ የሆኑ
👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ

#ለአባት
👉ዕድሜ፦60
👉ትወና የሚሞክሩ
👍ጋቢና ነጠላ ማምጣት የሚችል

#ለወንዶች
👉ዕድሜ፦30
👉ብዛት፦2
👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👉ሁለቱንም ቀን መምጣት የሚችሉ
👉አዳዲስ የሆኑ

#ለወጣት ሴቶች

👉ዕድሜ፦ከ20_23
👉ብዛት 2
👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👉የሀበሻ ቀሚስ ማምጣት የሚችሉ
👉አዳዲስ የሆኑ

#ለ4ቱ_ሴቶች
👉ዕድሜ፦ከ19_26
👉ቁመት፦ከ1.57 በላይ
👉የሸዋ ኦሮሞ የባህል ልብስ ማምጣት የሚችሉ
👉ትወና ላይ አሪፍ የሆኑ

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን።
መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው።

@Musiye    @Yehawinelij HawinePromotionAdmin

#ማሳሰቢያ
3ቱም ሊንኮች የአንድ ሰው ብቻ ስለሆነ ከ3ቱ ባንዱ ብቻ ይላኩ


#ጀማሪ #ተዋኒያንን #እናበረታታለን!


ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት በ @Hawineartpromotion Links ውስጥ በመግባት ማየት ይችላሉ

ለበለጠ መረጃ
0973123088_0913649094

Forwarded from ሀዊኔ ኢንተርቴይመንት Hawine Entertainment (መሀመድ ኦሼ (ሙሴ) Mohammed Oshe (Mos))
#የፊልም_ማስታወቂያ

ሃሙስ እና አርብ ለሚሰራ የፊልም ቀረፃ ላይ 3 የ25 ዓመት ሴቶችን፣ 2 የ30 ዓመት ወንዶችን፣ 1 የ60 ዓመት አባት እና 2 ከ20_23 ዓመት ወጣት ሴቶችን እንፈልጋለን።

   #መስፈርት

#ለሴቶቹ
👉ዕድሜ፦25
👉ብዛት 3
👉ቁመት፦ከ1.50 በላይ
👍ከኛ ጋር ያልሰሩና አዳዲስ የሆኑ
👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ

#ለአባት
👉ዕድሜ፦60
👉ትወና የሚሞክሩ
👍ጋቢና ነጠላ ማምጣት የሚችል

#ለወንዶች
👉ዕድሜ፦30
👉ብዛት፦2
👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👉ሁለቱንም ቀን መምጣት የሚችሉ
👉አዳዲስ የሆኑ

#ለወጣት ሴቶች

👉ዕድሜ፦ከ20_23
👉ብዛት 2
👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
👉የሀበሻ ቀሚስ ማምጣት የሚችሉ
👉አዳዲስ የሆኑ

#ለ4ቱ_ሴቶች
👉ዕድሜ፦ከ19_26
👉ቁመት፦ከ1.57 በላይ
👉የሸዋ ኦሮሞ የባህል ልብስ ማምጣት የሚችሉ
👉ትወና ላይ አሪፍ የሆኑ

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን።
መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው።

@Musiye    @Yehawinelij HawinePromotionAdmin

#ማሳሰቢያ
3ቱም ሊንኮች የአንድ ሰው ብቻ ስለሆነ ከ3ቱ ባንዱ ብቻ ይላኩ


#ጀማሪ #ተዋኒያንን #እናበረታታለን!


ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት በ @Hawineartpromotion Links ውስጥ በመግባት ማየት ይችላሉ

ለበለጠ መረጃ
0973123088_0913649094
👍2


>>Click here to continue<<

የ ኢትዮጵያ_ሞዴሎች_ህብረት




Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)