የፊታችን ሰኞ እና ማክሰኞ ለሚሰራ የትልቅ አርቲስት የክሊፕ ቀረፃ ላይ 2 አትሌት ወንዶች፣ 2 አባትና 1 እናት፣ 2 ሴት ህፃናት፣1 ጂም ሰሪ ወንድ እና 4 ወጣት ሴቶችን እንፈልጋለን።
#መስፈርት
#ለአትሌቶቹ
👉ዕድሜ፦ከ25_30
👉ሙሉ የአትሌቲክስ ልብስ ማምጣት የሚችሉ
👉ቁመት፦ከ1.70 በላይ
👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆኑ
#ለእናትና_አባቶች
👉ዕድሜ፦ከ60_80
👉ትወና የሚሞክሩ
#ለህፃናት
👉ዕድሜ፦የ5 ዓመት እና የ10 ዓመት ሴቶች
#ለጂም_ሰሪው_ወንድ
👉ዕድሜ፦ከ22 በላይ
👉የሰፖርተኛ ተክለሰውነት ያለው
👉ትወና ላይ ጎበዝ የሆነ
#ለ4ቱ_ሴቶች
👉ዕድሜ፦ከ19_26
👉ቁመት፦ከ1.57 በላይ
👉ትወና ላይ አሪፍ የሆኑ
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በውስጥ ፎቶ፣ስም፣ስልክ፣ዕድሜ፣ቁመት እና ስፈር ላኩልን።
መስራት ለሚፈልጉትም ሼር አድርጎዋቸው።
@Musiye @Yehawinelij HawinePromotionAdmin
#ማሳሰቢያ
3ቱም ሊንኮች የአንድ ሰው ብቻ ስለሆነ ከ3ቱ ባንዱ ብቻ ይላኩ
#ጀማሪ #ተዋኒያንን #እናበረታታለን!
ከዚህ በፊት የሰራናቸውን ስራዎች ለማየት በ @Hawineartpromotion Links ውስጥ በመግባት ማየት ይችላሉ
ለበለጠ መረጃ
0973123088_0913649094
>>Click here to continue<<