TG Telegram Group & Channel
NArcHome Architecture | United States America (US)
Create: Update:

አዲስ አበባ ህንፃዎቿም፣ መኖሪያ ቤት አጥሮቿም ንግድ ቤቶቿም ተመሳሳይ ቀለም ተቀብተዋል፤ እየተቀቡም ነው፡፡

ይህም ህንፃን ከህንፃ ለመለየት እንኳን አስቸጋሪ ሲያደርገው ይታያል። አሰራሩ ወደ ሌሎች ከተሞችም እየተዛመተ ነው፡፡
ይህንን የቀለም ቅብ ጉዳይ እንዴት ይታያል ስንል የዘርፉ ባለሞያን ጠይቀናል፡፡

ኢንጂነር ጌታሁን ሄራሞ የቀለም ቅብ ሳይንስ ባለሞያ ናቸው። እሳቸውም ከሌሎች ያደጉ ሃገራት ልምድ አንፃር ከተማን አንድ ወጥ ቀለም መቀባት በሞያው አይመከርም ይላሉ።

ባለሞያው በተለየ ምክንያት ከፍተኛ የፀሐይ ሙቀትና በረሃማ የአየር ንብረት ውስጥ ያሉ ከተሞችን የሙቀት መጠን ለመቀነስ ካልሆነ በቀር እንደ አዲስ አበባ ያሉ ከተሞችን ተመሳሳይ ቀለም ማልበስ ቀለም ከማህበረሰብ ጋር ያለውን የታሪክ፣ የስነ ልቦና እና የፍልስፍና መስተጋብር ሳይንሳዊ ትርጉም ይጣረሳል ይላሉ።

ሙሉውን ቃለ ምልልስ እዚህ ያገኙታል።

#architecture #addisabeba #city #urbaninsight #feature #update #ethiopia

📌 Design for Humanity.
@NArcHomeArchitecture

>>Click here to continue<<

NArcHome Architecture

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)