ለተከበራችሁ የኢንስቲትዩታችን ተከታዮች እና ደንበኞቻችን፣
በቅድሚያ፣ ለምትሰጡን ገንቢ አስተያየቶችና ጥቆማዎች ከልብ እናመሰግናለን። የእናንተ ድምፅ ተቋማችንን የተሻለ ለማድረግ ወሳኝ መሆኑን እንድታውቁልን እንወዳለን።
ከክፍያ ጋር በተያያዘ ለደረሱን በርካታ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽ ለመስጠት፣ የትምህርት እድሉ ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን በማሰብ አዲስና የተሻሻለ የመክፈያ አማራጭ አዘጋጅተናል።
ታላቅ የምስራች! 🎊
ለዚህ ዙር ወርሃዊ ደመወዝተኛ የሆናችሁ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት ሰራተኞች፣ ሙሉ ክፍያውን በአንድ ጊዜ መክፈል ሳያስፈልጋችሁ በየወሩ እየከፈላችሁ የመማር እድል ተመቻችቶላችኋል።
ይህንን እድል ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል?
በጣም ቀላል ነው! በምትሰሩበት መሥሪያ ቤት ተቀጣሪ መሆናችሁን የሚያረጋግጥ ከሚከተሉት አንዱን ብቻ መላክ በቂ ነው፦
ወይም:
ከላይ ከተጠቀሱት ማረጋገጫዎች አንዱን ከስማችሁ ጋር በሚከተሉት አድራሻዎች ላኩልን፦
ቴሌግራም: @MizanInstituteOfTechnologyEthio ወይም
ኢሜይል: [email protected]
ከዚያም እስከ ዛሬ ቅዳሜ ከሌሊቱ 6:00 ድረስ የመመዝገቢያ እና የመጀመሪያውን ወር ክፍያ ብቻ በመፈጸም ትምህርታችሁን መጀመር ትችላላችሁ።
ግባችን ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም ተደራሽ ማድረግ ነው። ይህ አማራጭ ብዙዎቻችሁ የነበራችሁን ስጋት እንደሚቀርፍና ህልማችሁን ለማሳካት እንደሚያግዝ ተስፋ እናደርጋለን።
ለበለጠ መረጃ እና ጥያቄ ከላይ ባሉት አድራሻዎች እኛን ለማግኘት አያመንቱ።
ስለ ሁሉም ኮርስ የክፍያ መጠንና የወር ቆይታ ለማወቅ ይህን ፋይል ይመልከቱ።
https://hottg.com/MizanInstituteOfTechnology/369
ለሁሉም ኮርሶች አድስ ከሆናችሁ ምን ምን እንደሚያካትቱና ስለ ኮርሶቹ ምንነት ለማወቅ በዚህ ሊንክ የፈለጉትን ኮርስ ተጭነው ማብራሪያ ያገኛሉ።
https://hottg.com/MizanInstituteOfTechnology/436
ለመመዝገብ: በድረ ገፃችን www.mizantechinstitute.com
ማንኛውም መረጃ ለመጠየቅ በቴሌግራም @MizanInstituteOfTechnologyEthio ላይ አናግሩን።
ሚዛን የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (MiT)
>>Click here to continue<<