በአንድ ሰልጣኝ ክፍያ አንድ ተጨማሪ ቤተሰብ በነፃ መማር እንደሚቻል ያውቃሉ
አዎ
የኦንላይን ፉል ስታክ ተማሪ ሲሆኑ በቀጥታ ስርጭት ከምንሰጠው ክላስ ባሻገር:
በተመዘገቡበት ኢሜይል እና ፓስወርድ Login በማድረግ ከአሁን በፊት ከነበሩ ባቾች ጋር የነበሩ የክላስ ቪድዮዎችን፣ የመማሪያ ማቴሪያሎችን፣ አጋዥ ማቴሪያሎችን ወዘተ ያገኛሉ።
የቀጥታ ስርጭት ክላስ ሪከርድ ስለሚደረግ ደጋግመው በማየት ለመለማመድ ያመቻል፣ ያልገባዎት ሲኖር ቀጥታ በLIVE ከመምህርዎ ጋር ተገናኝተው correction ይሰጥወታል።
9ኛ ዙር ላይ ስለሆንን በፈለጉት ኮርስ ይመዝገቡ።
ክፍያን ጨምሮ ሌሎች ያልገቧችሁ ዝርዝር ነገሮች ካሉ በቴሌግራም በውስጥ @MizanInstituteOfTechnologyEthio ላይ ወይም በኢሜይላችን [email protected] ወይም 098714 3030 ላይ አናግሩን።
ስለ ሁሉም ኮርስ የክፍያ መጠንና የወር ቆይታ ለማወቅ ይህን ፋይል ይመልከቱ።
https://hottg.com/MizanInstituteOfTechnology/369
ለሁሉም ኮርሶች አድስ ከሆናችሁ ምን ምን እንደሚያካትቱና ስለ ኮርሶቹ ምንነት ለማወቅ በዚህ ሊንክ የፈለጉትን ኮርስ ተጭነው ማብራሪያ ያገኛሉ።
https://hottg.com/MizanInstituteOfTechnology/436
ለመመዝገብ: በድረ ገፃችን www.mizantechinstitute.com
አድራሻችን: ቤተል፣ አፕል ፕላዛ፣ 7ኛ ፎቅ
ስልክ: 098714 3030 / 098926 3030 / 0112 73 99 73
P.O.Box: 24659, Addis Ababa, Ethiopia
>>Click here to continue<<