በተለያዩ ጊዜያት ጥያቄ ስታቀርቡልን ለነበራችሁ ውድ መምህራን እና የጤና ባለሙያዎች፣ Mizan Institute of Technology (MiT) ጥያቄያችሁን ሰምቷል!
ለምታበረክቱት የሙያ አስተዋጽኦ ያለንን ክብር ለመግለጽ፣ በሁሉም የኮርስ አይነቶች ላይ የ12% ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ማስታወሻ: ይህ የቅናሽ ዕድል ይህ ፖስት ከተደረገበት ሰዓት ጀምሮ ለ48 ሰዓታት ብቻ የሚቆይ ይሆናል።
የቅናሹ ተጠቃሚ ለመሆን የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፡
❖ ለመምህራን: የሚያስተምሩበት የትምህርት ተቋም ህጋዊ መታወቂያ።
❖ ለጤና ባለሙያዎች: የሚሰሩበት የጤና ተቋም መታወቂያ ወይም ሙያዎትን የሚያረጋግጥ ሌላ ህጋዊ ሰነድ።
እንዴት መመዝገብ ትችላላችሁ?
ነገ ሰኞ እና ማክሰኞ በስራ ሰዓት ቢሯችን በመገኘት ማስረጃዎትን አሳይተው መመዝገብ ይችላሉ።
በአካል መምጣት ለማትችሉ፣ አስፈላጊውን ማስረጃ በቴሌግራም አድራሻችን (@MizanInstituteOfTechnologyEthio) ወይም በኢሜይል ([email protected]) በመላክ፣ ምላሽ ከተሰጠዎት በኋላ መመዝገብ ይችላሉ።
ይህንን ታላቅ ዕድል እርስዎም ይጠቀሙበት፤ ለሚያውቋቸው መምህራን እና የጤና ባለሙያዎችም በማጋራት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያድርጉ!
ለበለጠ መረጃ:
መመዝገቢያ ድረ ገፅ: http://www.mizantechinstitute.com
>>Click here to continue<<