TG Telegram Group & Channel
Micky MG | United States America (US)
Create: Update:

፨ ለ ት/ት ሚንስቴር ፨

ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን
ሰሚ ካለ ብለን
:::::////::::::
አበባ አየሆሽ ለምለም ትምህርት ሚኒስቴር
ለምለም
እንዴት ነው ሚሆነው ለምለም የentrance ነገር
ለምለም
በተለይ ዘንድሮ ለምለም ቀልደኛ ሆነሃል
ለምለም
በ tablet online ለምለም መፈተን አምሮሀል።
:::::::////:::::::
ት/ት ሚንስቴር መች ነው entrance ምንፈተነው
ት/ት ሚንስቴር መች ነው entrance ምንፈተነው
🌼🌼🌼🌼🌼
አቤት አቤት አረ አቤትአቤት አቤት አረ አቤት አቤት
ኬት ይመጣል ይሁሉ tablet አቤት አረአቤትአቤት
ለእናት ሀገርምአረ አስብላት አቤትብዙ እዳ አለባት #Optimisticbatch
የሚሆን ካለህ በጀት ለ tablet አቤት
ባይሆን በኛ ስም ቦንድ ግዛበት።
🌼🌼🌼🌼🌼
ሆነው ይቆዩን እንዳምናው፤online ሚለውን
ትተው፤ፈተናውን በወረቀት አርገው ፤
ማለፊያውን ቀንሰው፤
ሆነው ይቆዩን እንዳምናው😝😝

@optimisticbatch

Forwarded from Optimistic Batch via @like
፨ ለ ት/ት ሚንስቴር ፨

ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን
ሰሚ ካለ ብለን
:::::////::::::
አበባ አየሆሽ ለምለም ትምህርት ሚኒስቴር
ለምለም
እንዴት ነው ሚሆነው ለምለም የentrance ነገር
ለምለም
በተለይ ዘንድሮ ለምለም ቀልደኛ ሆነሃል
ለምለም
በ tablet online ለምለም መፈተን አምሮሀል።
:::::::////:::::::
ት/ት ሚንስቴር መች ነው entrance ምንፈተነው
ት/ት ሚንስቴር መች ነው entrance ምንፈተነው
🌼🌼🌼🌼🌼
አቤት አቤት አረ አቤትአቤት አቤት አረ አቤት አቤት
ኬት ይመጣል ይሁሉ tablet አቤት አረአቤትአቤት
ለእናት ሀገርምአረ አስብላት አቤትብዙ እዳ አለባት #Optimisticbatch
የሚሆን ካለህ በጀት ለ tablet አቤት
ባይሆን በኛ ስም ቦንድ ግዛበት።
🌼🌼🌼🌼🌼
ሆነው ይቆዩን እንዳምናው፤online ሚለውን
ትተው፤ፈተናውን በወረቀት አርገው ፤
ማለፊያውን ቀንሰው፤
ሆነው ይቆዩን እንዳምናው😝😝

@optimisticbatch


>>Click here to continue<<

Micky MG




Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)