TG Telegram Group & Channel
RIDE OR DIE 🖤🔥💸 | United States America (US)
Create: Update:

💪ሴትነት💪
ሴት ነሽ አሉ ዝቅ ያረጉኝ መስሎዋቸው ፣
በሴትነቴ ሳላፍር በኩራት የምኖር መሆኑን ዘንግተው
ልብ በል ወንድሜ ያቺ የናካት ሄዋን ፣
የዘር ፍሬህ ናት የመኖርህ ምክንያት ፣
ያለ እሷ ባዶ ነህ ስለዚህ አትናቃት።
ይሄን ብዬ ስል ያለ ውሃ እና ምግብ መኖር አይቻልም🤷‍♀
ያቺ ሄዋን ውሃ እና ምግብህ ናት፣
ፍቅርህን እየጎረስክ በል ተንከባከባት።✌️
@hanini0

Forwarded from ሴትነት🧝‍♀🤰
💪ሴትነት💪
ሴት ነሽ አሉ ዝቅ ያረጉኝ መስሎዋቸው ፣
በሴትነቴ ሳላፍር በኩራት የምኖር መሆኑን ዘንግተው
ልብ በል ወንድሜ ያቺ የናካት ሄዋን ፣
የዘር ፍሬህ ናት የመኖርህ ምክንያት ፣
ያለ እሷ ባዶ ነህ ስለዚህ አትናቃት።
ይሄን ብዬ ስል ያለ ውሃ እና ምግብ መኖር አይቻልም🤷‍♀
ያቺ ሄዋን ውሃ እና ምግብህ ናት፣
ፍቅርህን እየጎረስክ በል ተንከባከባት።✌️
@hanini0


>>Click here to continue<<

RIDE OR DIE 🖤🔥💸




Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)