TG Telegram Group & Channel
መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና ስጫ ቻናል | United States America (US)
Create: Update:

#ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን

👉 ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን

ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦
🌿ሆቴል
🌿ግሮሰሪ
🌿ሱቅ
🌿ጉልት
🌿ቡቲክ
🌿መጋዘን 
🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን

#መፍትሔ#

🌿ይህ ታላቅ እፅዋት
🌿አበዛንጣ
🌿ያሽኮኮ ጎመን
🌿ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል

👉ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው።

🌿አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል

🌿ይህን ታላቅ እፅዋት  እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯  ( 7 )ላይ  ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ

🌿የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው።

ይህን ድርጊት እስከ ፯   (7 )ቀን ቢሰሩት የተዘጋ ገብያ ይከፈታል
ፈትኑት እሙን ያለጥርጥር

ሙሉ ገቢሩ በቅርብ እለቀዋለሁ
መገኛው በደጋማ ቦታና በወይና ደጋማ ሀገር ነው

👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ፣ የብራና እፀ ደብዳቤዎች ፣የሀገር በቀል እፅዋት አሰራራቸውና ጥቅማቸው ፣የጠልሰም አሰራርና ጥቅሙ በዚህ ድህረ ገፅ ይዳሰሳል ይብራራል ይተነትናል በግልፅ ይቀርባል

📞0985166353
📞0985166353

ምስሎችን ከታች ይ

>>Click here to continue<<

መርጌታ ቅዱስ የባህል ህክምና ስጫ ቻናል

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)