TG Telegram Group & Channel
ISLAM IS UNIVERSITY | United States America (US)
Create: Update:

☞ሙነሺዶች የዲን አለቃ ሁነዋል፡፡
☞ሙስሊሞች ቀርአን ከመቅራት ሀዲስ ከመቅራት ማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ ሁነዋል፡፡ ሞዴልህ ማን ነዉ ቢባል ነብዩ ሰዐወ ማለት ትተዉ ቲክቶክ ፎሎዉ ያደረጓቸዉን የሚጠሩ ይመስላሉ
☞ሴቶች ቁርአን ከመቅራት ሙነሺድ ማየት...ዲኗን ከመማማር ዋሪዳ ሚንበር እያለች ፊቷን ድልቀለም ፋብሪካ ቀለም ሳምፕል መስላ በቲቪ ለመታየት..ነብዩ ሲጠሩ ሰዉ ክብር  ነበረዉ አሁን ግን ነብዩ ሙሀመድ ሰዐወ የመድረክ ላይ መጨፈሪያ አድርገዋል፡፡ ሴት ትዳር ስታስብ የምታስበዉ ታዋቂ ሰዉ ሆነ..በተለይ የመድረክ ወረርሽኞችን ሆነ ..ነብዬ ትዝ እያልኩን አንበላም አንጠጣም እራበን እያሉ ለሚቀልዱ ሙነሺዶች ሆነ የሴቶች ዌናያቸዉ  ህልማቸዉ ሁሉ የተትረከከ ሆነ...ሴቶች ህዝብ መሀል ካለ ንብ መድረክ ላይ የሚዘል ዝንብ ወዳድ ሁነዋል፡፡ አንዱ ወዶ አይደለም ይህን ሙስሊም ማህበረሰብ በየአቅጣጫዉ ሲመለከት በtiktok በሚዲያ የሚከተዉን ሲያይ ደጃል ቢመጣ ምንም የሚቸገረዉ የሚያስቸግረዉ የለም ያለዉ
.....
ብቻ ኡመር ኢብኑል ኸጧብ ካሊድ ኢብኑ ወሊዲን የሚደግም የሴት መሀፀን ጠፋ ያሉት ወደዉ አይደለም፡፡

ግን ለምዕራባዉያን መቼም ቢሆን የማይረታ በተንኮል የማይታለሉ ሁሉም ጀግና ለዲነል ኢስላም ለነፃት የሚዋደቁ አሉ ፍልስጤም ጋዛ ነብዩ ሙሀመድ ሰዐወ ከ1400 በፊት የመሰከሩላቸዉ
ከህዝቦቼ ጠላቶቻቸዉ ላይ የበላይና አሸናፊ የሆኑ አንዲት ጭፍራ ሀቅ ላይ ከመሆን አይወገዱም፡ከሚያገኛቸዉ የኑሮ መከራ ዉጭ በዚህ ሁኔታ ላይ ሆነዉ የአላህን ትዕዛዝ እንዲመጣላቸዉ ድረስ የተቃረናቸዉ አይጎዳቸዉ፡
....አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ የት ነዉ ያሉት?ብለዉ ሱሀባዎቹ ጠየቋቸዉ
...በይተል መቅዲስ በበይተል መቅደስ ዙሪያ ብለዉ መለሱላቸዉ፡፡(ሀዲሱን አህመድ ዘግበዉታል)

ነብዩ ሰዐወ ከ1400 አመት በፊት ይመጣል ብለዉ የተነበዩት ትንቢት ምንያህላችን እናቃለን???
ሙስሊሞች አይሁዳዉያንን እንደሚጋደሉ ነግረዉናል::
ሀቢቡና ሙሀመድ ሰዐወ እንዲህ ብለዉናል
ሙስሊሞች አይሁዳዉያን ጋር ሳይጋጠሙ በፊት ቂያማ አትቆምም ሙስሊሞች አይሁዳዉያንን እስኪገሏቸዉ ድረስ የዚህን ጊዜ አይሁዳዉያን ሞትሽን ሽሽት ለመደበቅ ከዛፍና ከዲንጋይ ሆላ ይሸሸጋሉ ግን ዛፉና ድንጋዩ አንተ ሙስሊም የአብደሏህ ከኔ ሆላ የተሸሸገ የሁዲ አለ መጥተህ ግደለዉ ይላሉ፡፡ሁሉም ዛፎች ይናገራሉ ከገርቀት ዛፍ በቀር ብለዋል ነብዩ ሙሀመድ ሰዐወ(ሀዲሱን ቡሀሪና ሙስሊም ዘግበዉታል፡፡

እናም እኛም ኢንሻ አላህ የነብዩ ሙሀመድ ሰዐወ ትንቢት አላህ ያሳየናል ..ከላይ ካለዉ ሀዲስ ገርቀት የሚበለዉ ቅጠል አሁን ያለዉ እስራኤልሀ ሀገር ዉስጥ በብዛት አለ...በዚህ ጦርነት ከተበታተኑበት ከተለያየ ሀገር ወደ እስራኤል ተሰባስበዋል አሁን ለራሱ ሙሉ የእስራኤል ጦሯን 360,000 በላይ በቀጥታ የጋዛን ሙስሊሞች ለማጥፋት ከአለም ግፈኞች መንግስት ጋር ተባብራ ትደበድብ ይዛለች ግን አላሸነፈችሞ አታሸንፍም እነዛ በአላህ የሚታገዙ ጭቁን ከሰዉ ምንም የማይከጅሉ በአላህ 100% መተማመን ያላቸዉ ኢስላም ሲደፈር የማይወዱ የጋዛ የሀማስ የፍልስጤም ህዝቦች ወደዳችሁም ጠላችሁም ነብዩ ሰዐወ ነግረዉናል አሸናፊ ናቸዉ..እስራኤላዉያን መግቢያ ያጣሉ...አይታወቅም ይሄን ስታነቡ ከ25,000 በላይ ንፁሀን ሙተዉ ከቤት ከንብረታቸዉ ተፈናቅለዉ አረብ ሙስሊም ሀገሮች ከድተዋቸዉ እንዴት ያሸንፋሉ??ብላችሁ ታስቡ ይሆናል

መልሱ አዎ 100% አሸናፊ ፍልስጤም ናቸዉ መቼ ላላችሁት አይታወቅም ገና ከዚህ በላይም አላህ ሊፈትናቸዉ ይችላል በዚሁም በቃችሁ ብሏቸዉም ይሆናል ቀናት ሳምንታት ወራት አመታት ብዙ አመታት ሊፈጅ ይችላል ጀሊሉ ነዉ የሚያቀዉ ፡፡ የሰባት ቀን የአረብ ጦርነት ከእስራኤል ጋር አረቦች ተጋጥመዉ እነ ግብፅ ሶርያ ወዘተ በሰባት ቀን ዉስጥ እስራኤል አሸንፋ አሁንድ ድረስ በዛ ድል ታስፈራቸዋለች...ግን አሁን ጦርነት የገጠመችዉ ፈሪ የስልጣን ወንበር ፈላጊ በነዳጅ ብር ልቦናቸዉን ያጡ አረቦችን ሳይሆን ፍልስጤሞችን ነዉ...ፍልስጤምን እስራኤል መቼቼቼቼምምምም ቢሆንንንንን አአአአአታታታታታታሸሸሸሸሸንንንንንፍፍፍፍፍፍምምምምምምም

አረብ ሀገር ከድተዋቸዉ ላላችሁ ዛሬ አይደለም የከዷቸዉ በተለያየ ክፍል እንዳየነዉ በፊት እንግሊዝ ጋር ተባብረዉ ለስልጣን ብለዉ ነበር የከዷቸዉ...
አሏህ ለአረብ ሀገራት በተለይ ለስዑድ አረብያ ልቦና ማስተዋልን  ይስጣቸዉ ብዙ ጠባሳ ቢኖርም የሀቢቡና ሙሀመድ ሰዐወ የተወዱባት ሀገር መካን ይዛለችና ከዱአ ዉጭ አማራጭ የለም ...ግን አለች የመን ነብዩ ሙሀመድ ሰዐወ የመሰከሩላቸዉ አልኢማኑ የማኒ (ኢማን ከየመኖች ነዉ)ብለዋል ሀቢቡና ሙሀመድ ሰዐወ በተጨማሪ ሀቢቡና ሙሀመድ ሰዐወ የዉመል ቂያማ ዉሀ ጥሙ ሲጠና እኔ የማጠጣችሁ ሀዉድ አለ መጀመሪያ የምሰጠዉ #ለየመን ህዝቦች ነዉ ብለዉ መስከረዉላቸዋል፡፡ አሁን እንደምናየዉ እንደ የመን እና በጎን እንደ ኢራን መሬት ወርደዉ ሲያግዟቸዉ እያየን ነዉ፡፡ሁሉንም ለአላህ ብለዉ የሚሰሩትን አላህ ይገዛቸዉ፡፡

ያረብ ከ99 ስሞች ዉስጥ አንዱ ስምህ አዚዝ(አሸናፊ) የሆነዉ  ጌታየ ሆይ በአላህ በሙስሊም ጥላቶች ላይ አሸናፊነትህን አሳየን..ነብዩ ሰዐወ እንደነገሩን

ከህዝቦቼ ጠላቶቻቸዉ ላይ የበላይና አሸናፊ የሆኑ አንዲት ጭፍራ ሀቅ ላይ ከመሆን አይወገዱም፡ከሚያገኛቸዉ የኑሮ መከራ ዉጭ በዚህ ሁኔታ ላይ ሆነዉ የአላህን ትዕዛዝ እንዲመጣላቸዉ ድረስ የተቃረናቸዉ አይጎዳቸዉ ያሉትም በይተል መቅዲስ ነዉ እንዳሉን ጀግነነታችዉን ፅናታቸዉን እያየን ስለሆነ

በተጨማሪ በሀዲሰል ቁድስ ነብዩ እንዳሉን ሙስሊሞች ሳያሸንፉ ቂያማ አትቆምም እንዳልከን በህይወት ዘመናችን የምናይ አድርገን ያረብ...

ያኢላሂ የሞቱትን ጀነተል ፊርዶስ ..ሀዘን ላይ ያዩትን ሶብር...ችግር ላይ ያሉትን እርዳታህን..ጭንቀት ላይ ያሉትን ፈረጃህን..ጦርነት ላይ ያሉትን አሸናፊነትህን ለአለም ህዝብ አሳየን ያረብ፡፡

የሙስሊም መሳሪያዉ ዱአ ነዉ...እኛ ከፍልስጤሞች እነሱ ጋር በጀግንነት በቆራጥነት ከእግራቸዉ እጣቢ አንድርስም ብቻ 100% እርግጥ ነዉ ይሄን ሁሉ ፈተና አልፈዉ እንደሚያሸንፉ ምንም ቅንጣት ያህል ጥርጥር የለም ብቻ ፈተናዉን ቀላል ከአሁን በፊት ከተፈጠረ የቀለለ ያድርግላቸዉ...

ፁሁፉ ዛሬ ተፈፀመ በ7ክፍል ያቀረብኩት ፁሁፍ በአንድ ቀን በ24ሰአታት ብቻ የተዘጋጀ ነዉ በመሀል የተሳሳኩት የቃላት ስህተት ካለ ይቅርታ እጠይቃለሁ

ፁሁፉ ዛሬ ተፈፀመ...የፍልስጤምን ሰቆቆ ሀዘን እምባ አላህ ይፈፅምልን

አንተም አንቺም እሱም እሷም እናንተም በዱአ እንበርታ ብቻ ሁላቾንም 100% እንሁን ፍልስጤም ያሸንፋሉ እስራኤል የአለም ግፈኞች ቢረዷት ቢተባበሯት በቦንብ ብደበድብ በፈለገችዉ መሳሪያ ብትጠቀም የፍልስጤም ሙጃሂዶችን 1000% ማሸነፍ አትችልም፡፡

አሸናፊዉ ፍልስጤም ፍልስጤም ብቻና ብቻ ናቸዉ
እድሜ ይስጠን እናያለን.....,

06/06/2016
#ተ....... #ፈ.......... #ፀ...........መ

ፁሁፉ ላይ ስህተት ካለ የሚስተካከል ካለ ቶሎ ያሳዉቁኝ edit ማድረግ ስለሚቻል👇👇
hottg.com/Aisuu_bot hottg.com/Aisuu_bot
hottg.com/Aisuu_bot hottg.com/Aisuu_bot

join👇👇👇
hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group

>>Click here to continue<<

ISLAM IS UNIVERSITY

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)