TG Telegram Group & Channel
Muslim girls🦋 | United States America (US)
Create: Update:

#ውድ_ምክር_ለውድ_እህቴ

ሙዚቃና በሃራም መንገድ ወንዶች ጋር የምትደዋወሉ ክብረ ንፅህናችሁንና ማንነታችሁን አርክሳችሁ በየ ሚዲያውና በየቴሌቪጅኑ በየ ቲክቶኩ... መስኮት የምትወጡ በከንቱ ስሜታ ላይ ላላችሁ
ወደዳችሁም ጠላችሁም የሆነ ቀን ትሞታላችሁ ከጀናዛ አልጋ ላይ ትተኛላችሁ በፍላጎታችሁ ሳይሆን በግዳችሁ!

አስተውይ እህቴ ከጀናዛ አልጋ ላይ ስተኝ ብቻሽን ነው ጓደኛም ሆነ ሌላ ወዳጅሽ አይከተልሽም ታዲያ ያኔ ለአላህ ምን ልትይው ነው?
አላህ የምትሰሪውን እንደሚከታተልሽ እያወቅሽ ግን ከአላህ ይልቅ የሰዎች ሃቅ ያስበለጥሽ እህቴ ያኔ ለአላህ ምን ልትይው ይሆን!?
የሆነ ቀን በድንገት ቀንሽ ይደርስና ከጀናዛ አልጋ ላይ ትታጠቢያለሽ ግን አስተውለሽ ታውቂያለሽ ከዛ አልጋ ላይ ተኝተሽ ታጥበሽ በነጠላ ጨርቆች ብቻ ነው ተገንዘሽ ወደ ቀብርሽ የምትገቢው
አላህ ያዘነላቸው እህቶች ብቻ ሲቀሩ ብዙዎች በዚህ ሰአት በሰርግ ሰአታቸው ሰውነታቸውን እየተገላለጡ ነው ሚገኙት
ረሱላችን(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)እንደተናገሩት ከኡመቶቸ ብዙ ሴቶችን ጀሃነም ውስጥ ያየኋቸው በእርቃን ልብስ የሚገላለጡ ነው ብለዋል።
ያ አላህ! ውድ እህቴ ለመሆኑ የጀሃነም እሳት ከዱንያዋ እሳት በምን ያክል እጥፍ እንደምትበልጥ አውቀሽ ይሆን?
አላህ ሆይ ጠብቀን ከእሳት!

በአላህ  ይሁንብኝ ራሳችሁን የምትገላለጡ እህቶች አስቡት በዱንያ አንድም ቀን በስርዓት ሳትሸፈኑ ነገ ሞታችሁ በጀናዛ አልጋ ላይ በነጠላ ጨርቅ ተገንዛችሁ ቀብር ከመግባታችሁ በፉት ራሳችሁን ብትሸፍኑ አይሻልም?

አንድ ምሳሌ ልስጣችሁ በአንድ ዛፍ ላይ ያሉ ቅጠሎች ከዛፉ ላይ ከረገፉ የግንዱ መጨረሻ ምን እንደሚሆን ታውቃላችሁ? ተቆርጦ እሳት ላይ ይማገዳል አይደል?
ልክ አንደዛው አንዲት ሴት ራሷን ከገላለጠች ቁጥብነቷን ከራሷ ላይ ከገፈፈችውና በማይረባ ብጥቅጥቅ ልብስ ራሷን ከገላለጠች መጨረሻዋ የዛ ግንድ ነው ሚሆነው።
  በአላህ ይሁንብኝ የሴት ልጅ ቁጥብነቷ(ሃያዋ)ለአላህ ያላት እውነተኛ ታማኝነትና ኢማኗ ነው።
እባክሽን እህቴ ወደ አላህ ተመለሺ

በዚህ ባለንበት ዘመን ሰርጎች የጭፈራ ፕሮግራሞችና መሰል የፊትና መድረኮች የበዙበት ግዜ ላይ ነው ያለነው
አላህ ያዘነላቸው እህቶች ሲቀሩ ብዙዎች በዚህ ፊትና ላይ ወድቀዋል
 
በአላህ ይሁንብኝ ውድ እህቴ ብዙ ሙሸራዎች አሉ በሰርግ ቀናቸው የሰርግ ልብስ ከመልበሳቸው በፊት ከፈን አድርገው ወደ ቀብር የገቡ ውድ እህቶቸ ለዚች ዱንያ አትጨናነቁላት ይህች ዱንያ ረጅም መስላ የምትታያችሁ ካላችሁ አትሳሳቱ በጣም አጭር ናት።

ሌላው መልዕክቴ ደግሞ አይናችሁን የምትቀነደቡና ሰውነታችሁን ለባዳ ወንዶች የምትገላለጡ እህቶች
ዋ! አላህ ከረገማቸው ሴቶች መካከል ተቀንዳቢዎችንና የሚገላለጡ ሴቶችን ነው ተጠንቀቁ

በተጨማሪም የሴቶች የውበት ሳሎን የምትሰሩ እህቶች ከኔ በበለጠ እናንተ በደምብ ነው ምታውቁት ገንዘብ ለማግኘት ብቻ ሲባል ምን ያክል ሸሪአን ያልጠበቁ አላህን የሚያስከፉ ነገሮች በነዚህ ቤቶች እንደሚሰሩ ታውቃላችሁ። በነዚህ የሴቶች ውበት ሳሎን የምትሰሩ እህቶቼ አደራችሁን ይቅርባችሁ እንጂ ሃራም ነገር አትብሉ አላህን ለምኑት ሃላል የሆነ ስራ ይሰጣችኋል።

ሌላው ፊታችሁንና ሰውነታችሁን ወይም ኒቃብ ለብሳችሁ አላህን የሚያስቆጣ ስራ የምትሰሩ እህቶቸ ሆይ ተጠንቀቁ አላህ ያያችኋል ስንት ሴቶች ናቸው ማንነታቸውን ሸፍነው በየ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሃራም ነገሮችን የሚሰሩ ውድ እህቴ በሶሻል ሚዲያ ላይ ለወንደሞችሽ ፊትና ከመሆን ተቆጠቢ አይ አልሰማም የምትይ ከሆነ አላህን እያስቆጣሽ ስለሆነ  ምን አልባት መጨረሻሽ ሊበላሽብሽ ይችላል።

ውድ እህቴ የዋህ አትሁኚ ሶሻል ሚዲያ ላይ ማንነታቸውን ደብቀው የሰው አውሬ የሆኑ ወንዶች አሉ ምንም ሌላ አላማና ግብ የሌላቸው ዋናው አላማቸው ሴቶችን ብቻ ለስሜታቸው መጠቀም የሚፈልጉ ወጣቶች አሉ ተጠንቀቁ ከነዚህ ወጣቶች እጅ ላይ እንዳትወድቁ
ውድ እህቴ ይህ ምክሬ ከልቤ ወንድማዊ ነው በደምብ ተጠቀሙበት አላህን ፍሩ በአላህ ይሁንብኝ አላህ(ሰብሃነ ወተዓላ)ይሄን ሁሉ ጤንነት ሰጦሽ እሱን የምታስቂጪው ከሆነ በደቂቃ ውስጥ ወደ ሞት አልጋ ላይ እንድትተኝ ያደርግሻል የአላህ ቅጣት ከባድ ነው። ወደ አላህ ተመለሺ ከመሞትሽ በፊት

ሴቷ ሒጃቧን በአግባቡ ከለበሰች ይህም የሚያስተላልፈው የራሱ መልዕክት አለው፡፡ ይኸውም «እኔ ላንተ የተከለከልኩ ነኝ የሚል ይሆናል፡፡
አዎ! ሴቶች ሒጃባቸውን በአግባቡ ከለበሱ ጨዋ እንደሆኑ ተለይተው ይታወቃሉ፡፡ በባለጌዎችም አይደፈሩም፡፡ በመሠረቱ ሒጃብ ማለት አማኝ ሴቶች ለአስገዳጅ ነገሮች ከቤቶቻቸው ሲወጡ ሰውነታቸውን የሚሸፍኑባቸው ልብሶች ናቸው፡፡

በተቃራኒውም ተቀባብታ ከንፈሯን ሊፒስቲክ አጥግባ፣ ጡቶቿን አሹላ፣ ደረቷ ከፍታ፣ ዓይኖቿን ተኳኩላ፣ ፀጉሯን እያሳየሽ፣እጆቿንና እግሮቿን ገላልጣ ሱሪ ለብሳ፣ ሰውነቷን አጣብቃ፣ አጭር ጉርድ ለብሳ ከቤት የምትወጣ ሴት አለባበሷ የሚያስተላልፈው መልዕክት ሰውነቴ ለናንተ የስሜት መውጫ ለዚና የቀረበ ነው እኔን ለማግኜት ብዙ ልፋት አይጠይቅም ቅረቡኝና አላህን እንመፅ የሚል መልዕክት ነው ሚያስተላልፈው ምክንያቱም አላህን አትብቃ ብትይዝና ወንዶችን ለመፈተን ባታስብ እንደዚህ አላህን አምፃ ከቤት ባልወጣች ነበር። እና ዋናው አላማቸው ይሄ ነው ወንዶችን ለማጥመድ የታሰበ ነው በዚህ ምንገድ ያላችሁ እህቶች አላህን ፍሩ የአላህን ቅጣት ፈርታችሁ ወደ አላህ ተመለሱ

አላህ ስታምጭው ዝም የሚልሽ ታጋሽ ስለሆነና እድል እየሰጠሽ ነው እንጂ እንዳመፅሽው አንቺን መቅጣት ይችላል ግን ይታገሳል እና ውድ እህቴ ታጋሽነቱ አያዘናጋሽ ሞት ስለማይቀር ሁሌ ያን እድል ላታገኝው ትችያለሽ።
 
በመጨረሻም እናንተ እራሳችሁን ንፁህ አድርጋችሁ አላህ ያዘዛችሁን እየተገበራችሁ ራሳችሁን ቁጥብ አድርጋችሁ የአላህን ውድ ሃገር የምትጠባበቁ አብሽሩ ፈተናው ቢበዛባችሁም መጨረሻችሁ ግን በምንም የማይገመት ትልቅ ወደሆነው ጀነት ነው! ኢንሻ አላህ።

ወንጀል ላይ የምትገኙ እህቶቸ ወደ አላህ ተመለሱ ወላሂ አላህ ወደሱ ተመላሾችን ይቀበላል እንዲሁም ወንጀላችሁን በመልካም አጅር ይቀይርላችኋል ታዲያ ምን ትጠብቃላችሁ።

በዱዓችሁ አትርሱኝ

ወሰለላሁ አላ ነብይና ሙሃመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ አጅመዒን

መልዕክቱን ለአላህ ብላችሁ ሼር አድርጉት
የአንድ ሰው ወደ አላህ የመመለስ ሰበብ መሆን ትልቅ ነገር ነው ወደ አላህ ለተመለሱትም ለፅናታቸው ሰበብ ይሆናቸዋል በአላህ ፍቃድ።

ከሃራም መንገድ መራቅ ፈልጋችሁ እገዛ ካስፈለጋችሁ በውስጥ መስመር ፃፉልኝ እንደዚሁም በቻናሉ አስተያየት ካላችሁ።

Comment@Muba_me

ሼር ሼር ሼር
SHARE SHARE SHARE

ለመልካም ነገር አይደከምም!

እንመካከር በመመካከር ህይወት ቀለል ትላለች!

ISLAMIC WORLD የቴሌግራም ቻናል
ባጭር ግዜ ውስጥ ተፅኖ የፈጠረውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን join join

Join us on
telegram channel

🪐ISLAMIC WORLD🪐 የሁሉም ምርጫ ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
   ይ ቀ ላ ቀ ሉ ን                 ይ ቀ ላ ቀ ሉ ን
╔═══════════════╗
                @Eslmnachin99 
╚═══════════════╝

>>Click here to continue<<

Muslim girls🦋

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)