#ከሞትኩ_ልብሱን_ለሱ_ትሰጠዋለሀ”
አል- አሕነፍ ኢብኑ ቀይስ አረቦች ዘንድ በጣም የሚከበር መሪና በህይወቱ አንዴ እንኳ ሲቆጣ ታይቶ የማይታወቅ የታጋሽነት ምሳሌ ነበር።
አንድ ጊዜ ለልብስ ሰፊ የሰጠው ልብስ ዘገየበትና ሁሌ ሊቀበለው ሲሄድ ነገ ና እያለው ሲያመላልሰው ቆይቶ ልብሱን ሳይሰጠው 2 ዓመት ሲያልፍ
.....አል-አሕነፍ ልጁን ይዞ ወደ ልብስ ሰፊው በመሄድ "ከሞትኩ ልብሱን ለሱ ትሰጠዋለህ" ብሎት ትቶት ሄደ ይባላል!🙄🙄🙄
ገርሞ የሚገርም ነዉ
💐<<<<<<>>>>>>⭐️<<<<<<>>>>>>💐
hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group
hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group
>>Click here to continue<<