TG Telegram Group & Channel
ISLAMIC SCHOOL | United States America (US)
Create: Update:

🎖🎖=========== #ሃያእ========🎖🎖
                   አሚር ሰይድ

    ሀቢቡና ሙሀመድ ﷺ እንዲህ ብለዋል- 'ሃያእና ኢማን አንዱ ከሌላዉ ጋር የተጠላለፉ ናቸው። እንድ ሰው እንዱን ካጣ ሌላውንም ማጣቱ አይቀርም፡፡*

☞ ኢምራን ኢብን ሁሴን (ረ.ዐ) ባወሩት ሐዲስ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- “ኢስላማዊ ሃፍረት (ሃያእ) የሚያመጣው ነገር ሌላ ሳይሆን ጥሩነትን ነው፡፡''

☞እንደገናም በሌላ ሐዲስ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- ሃያእ የሚመጣው ከኢማን (እምነት) ነው፡፡ እምነት ደግሞ ወደ ጀነት ይመራል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ስድነት (ባለጌነት) ከክህደት የሚመነጭ ሲሆን ክህደት ደግሞ ወደ እሳት ይመራል፡፡

☞ #የኢማም_ማሊክ መወጠእ ኪታብ ላይ የተጠቀሰ
ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- “እያንዳንዱ ሃይማኖት የየራሱ የሆነ ተፈጥሮኣዊ ባህሪያት አሉት፡፡ የኢስላም ተፈጥሮአዊ ባህሪ ሃያእ ነው፡፡"

⚡️⚡️⚡️ አዒሻ (ረ.ዐ) እንዲህ ብላለች
"የአላህ መልዕክተኛ ﷺእንዲሁም አባቴ አቡበክር (ረ.ዐ) በቤቴ አንድ ጥግ ላይ ተቀበረው እያሉ በቤት ውስጥ እንደልቤ ተገላልጬ እቀመጥ ነበር። ሆኖም ግን ከጊዜ በኋላ ኡመር ኢብን አል-ኸጧብ (ረ.ዐ) ሞተው ከእነርሱ ጐን ሲቀበሩ ለእርሳቸው ከነበረኝ ሃያእ የተነሳ በቤቴ ውስጥ እያለሁም እሸፋፈን ነበር፡፡ የምሸፋፈነዉ  ኡመር (ረ.ዐ) ሙት መሆናቸውን እያወቅኩ ነው... ግን እሷቸዉ ቢሞቱትም ቀብራቸዉ ከነብዩ ﷺ ቅርብ ስለሆነ ነዉ ብላለች
፡፡

⚠️ግን እኛስ የሀያእ መጠናችን ምን ያህል ይሆን???

💐<<<<<<>>>>>>⭐️<<<<<<>>>>>>💐
hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group

>>Click here to continue<<

ISLAMIC SCHOOL

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)