TG Telegram Group & Channel
ISLAMIC SCHOOL | United States America (US)
Create: Update:

🎖🎖#ስምሁን_ያለዉዱዕ_አልጠራም🎖🎖
               ✍🏼 አሚር ሰይድ

     የበፊት ያለፉት ምርጥ ትዉልዶች ፍቅርን እንዴት ነበር የገለፁት እስኪ ከዚህ የንጉስ የፍቅር አገላለፅ እንመልከት

    ሕንድን የከፈተዉ #ሱልጣን_ጋዛሊን_ማህሙድ በጣም ተወዳጅ የሆነ አገልጋይ ነበረዉ...ስሙ #ሙሀሙድ ይባላል፡፡ ሱልጣን ማህሙድ አገልጋዩን የሚጠራዉ ሙሀመድ በሚለዉ መጠሪያዉ ሲሆን አንድ ቀን ግን በአባቱ ስም ጠራዉ
..በዚህ የሱልጣኑ ድርጊት ልቡ የተሰበረዉ አገልጋዩ ሱልጣኑ ለምን በአባቱ ስም እንደጠራዉ ሲጠይቀዉ

>>>>>>>>የምወድህ ልጄ!! ሁልጊዜም በስምህ ስጠራህ ነዉ የኖርኩት .. #በእነዚህ_ጊዚያት_ሁሉ_ዉዱዕ_እያለኝ_ነበር የጠራሁህ...ሆኖም ግን አሁን በአባትህ ስም በጠራሁህ ቅፅበት ዉዱዕ አልነበረኝም..ዉዱዕ ሳላደርግ ይሄን የተባረከ ስም #ሙሀመድን መጥራት ስላሳፈረኝ ነዉ በአባትህ ስም የጠራሁህ በማለት ይቅርታ ጠየቀዉ፡፡

ሀቢቡና ሰይዱና ሙሀመድ ﷺ

   የበፊት ምርጥ ትዉልዶች ይሄን ያህል ለተወዳጁ ነብዩ ሙሀመድ ﷺ ፍቅር ነበራቸዉ ዉዱእ ሳይኖራቸዉ የተከበረ ስማቸዉን ለመጥራት ለራሱ ይሄን ያህል ፍቅራቸዉ በልባቸዉ ገብቶ ያከብራቸዉ ይወዳቸዉ ነበር...

ዛሬስ???

ዛሬማ ስማቸዉን በቀላሉ አንስተን ከልብ ባልመነጨ ፍቅር በነሽዳ በተራ ሙነሺዶች ናፈኩኝ ምግቡ አይበላኝ አይጠጣኝ ይላሉ ምላስ ሌላ ተግባር ሌላ ...አዳማጩ ከጆሮ ይገባል የነብዩ ፍቅር ልባችን ላይ ለመቀመጥ ከብዷል፡፡

ነሺዳ የTiktok የወንድና የሴት ዉበት ማስተዋወቂያ ቅርፅ ማሳያ ሁኗል፡፡ የነብዩ ስም መጨፈሪያ ሁኗል😔

ኢማናችን ተሸረሸረና ንግግራችን ሌላ ልባችን ቀልባችን ሌላ ሲሆን ማንም እስቲጃ አድርጎ የማያቅ ዉርጋጥ ሁሉ ሀቢቡና ሙሀመድ ﷺ በማህበራዊ ሚዲያ ሲዘልፋቸዉ ሲሰድባቸዉ ይዉላል፡፡ ታዳ የእኛ ኢማን መላላት ዉጤት አይደል እንዴ???

✏️ዛሬ ላይ በፊርቃ ተለያይተን ሀቢቡና ሙሀመድ ﷺ በአፋቸዉ ከሚፀዳዷቸዉ በላይ ሙስሊም ወንድም እህቶች ተጠላልተናል ታዳ ጥፋቱ የማን ነዉ??የተሳዳቢዉ ወይስ የእኛ እርስ በእርስ አለመከባበር??
መቼም የሆነ አካል የሚንቀን የሚደፍረን ቤታችንን ጓደኛችንን አይቶ ሽንቁሩን አስተዉሎ ጎዶሎዉን ፈልጎ ነዉ፡፡ የኛ ሰፊ ጎዶሎ ነጃሳ ሰዎች ተጠቀሙበትና ነጃሳ ቃላት መናገር ይዘዋል፡፡
ግን ምን ይደረጋል ሀቢቡና ሙሀመድ ﷺ ሀቅ እዉነት ይዘዉ ስለመጡ በህይወት እያሉ ብዙ ግፍ አሳልፈዋል ለምን ሀቅ እዉነት ይመራልና፡፡ እዉነትን ሀቅን ለማወቅ ንፁህ ህሊና ይጠይቃል፡፡ በጥላቻ በመጥፎ በመሀይምነት የተበረዘ አእምሮ እዉነት ለራሱ አያስተካክለዉም ...እዉነትን ለማወቅ ንፁህ ህሊና እና አስተንታኝ መሆን ያስፈልጋልና፡፡

ለእኛ በዚህ ዘመን መሆኑ ወርደት ሆነ እንጂ ኢስላም እየተስፋፋ ተከታዩ እየበዛ ነዉ በስድብ በዉሸት ማስቆም አይቻልም...ግን ነገ አላህ ፊት ቀርበን ስንጠየቅ ሀቢቡና ሙሀመድ ﷺ በሚያሸማግሉበት ጊዜ፡ ያ ቀን የዉሀ ጥም የበረታበት ቀን ሀቢቡና ሙሀመድ ﷺ ሀዉድ በሚያጠጡበት ቀን እኛስ አላህ ፊት ለመቆም ከነብዩ ﷺ ሀዉድ ለመጠጣት ሞራል ይኖረን ይሆን??እስኪ ቆም ብለን እንሰብ ወገን

..እስኪ እራሳችንን እንፈትሽ የነብዩን ልጆች ሁሉንም በቃላችን ሸምድደናል??ነብዩ በስንት አመታቸዉ ነዉ ነብይ የሆኑት??የነብዩ ሚስቶች ጥቀሱ ብትባሉ ስንቱን መጥቀስ እንችላለን?? ከነብዩ ምርጥ ሱሀቦች ስንት እናዉቃለን?? በስንት አመተ ሂጅራ ተወለዱ ?? ወዘተ

ስለነብዩ ሙሀመድ ﷺ ያለን ግንዛቤና ያለን ፍቅር ትክክለኛ ሁብ ነዉ ወይ ???እራሳችንን እንፈትሽ፡፡

መምሰልና መመሳል አንድ ነዉ ዋናዉ ቁምነገሩ ራስን መሆን ነዉ፡፡

◈━━━━━━━━◈━━━━━━━━   
4 another channal👇
             hottg.com/Islam_and_Science
💐<<<<<<>>>>>>⭐️<<<<<<>>>>>>💐
hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group

>>Click here to continue<<

ISLAMIC SCHOOL

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)