>>>>>>>> #ይህንን_ያቃሉ?<<<<<<<<
✍🏼አሚር ሰይድ
🎖በሐዲስ ዘገባ ላይ ብዙ ሀዲሶችን በማስተላለፍ የሚታወቀ ሱሀቦች ሰባት ሲሆኑ እነርሱም፡-
➊-አቡ ሁረይራ(ረ.ዐ)☞ 5374 ሐዲሶችን አስተላልፏል
➋-ዐብደሏህ ቢን ዑመር (ረ.ዐ)☞2630 ሐዲሶችን አስተላልፏል
➌-አነስ ቢን ማሊክ (ረ.ዐ)☞2286 ሐዲሶችን አስተላልፏል
➍-አኢሸቱ ቢንት አቢበክር(ረ.ዐ)☞2210 ሐዲሶችን አስተላልፋለች
➎-ዐብደሏህ ቢን ዐብ-ባስ (ረ.ዐ)☞1660 ሐዲሶችን አስተላልፏል
➏ - ጃቢር ቢን ዐብደሏህ (ረ.ዐ)☞1540 ሐዲሶችን አስተላልፏል
➐ - አቡ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረ.ዐ)☞1170 ሐዲሶችን አስተላልፏል
ከሰባቱ ሱሀቦች (ረ.ዐ) ውጭ ከነብዩ ﷺ ሐዲሶች መካከል ከአንድ ሺ ሐዲሥ በላይ ያስተላለፉ ሌሎች ሱሀቦች የሉም፡፡
◈━━━━━━━━◈━━━━━━━━
4 another channal👇
hottg.com/Islam_and_Science
💐<<<<<<>>>>>>⭐️<<<<<<>>>>>>💐
hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group
hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group
>>Click here to continue<<