#እራሳችንን_እንሁን
አንድ ቻይናዊ ባለትዳር በ2011 ውድ ባለቤቱን በፍርድ ቤት ፋይል ከፍቶ ከሷታል፡፡
የክሱም መነሻ ትክክለኛ መልኳ አስቀያሚ ነበር ይህንን ሳላቅ ነው ያገባሇት የሚል ሲሆን በሙግቱም ላይ አሸናፊ ሆኖል፡፡ ጉዳዩም እንዲ ነው ፤ ይህች ባለቤቱ በተፈጥሮ አስቀያሚ ነበረች፡፡ ነገር ግን ከእርሱ ጋር ከመተዋወቋ በፊት 100ሺ ዶላር (3ሚሊየን ብር) አውጥታ በሰርጀሪ ፊቷን አስቀይራ ውብ ኮረዳ ሆነች፡፡ በውጫዊ ውበቷና በቁንጅናዋ ተማርኮ በፍቅር ወድቆላት አገባት፡፡ ከፍቅር ወደ ጋብቻ ፤ ከጋብቻም ወደ ልጅ ማፍራት ተሸጋገሩ፡፡
በሶስተኛው ምዕራፍ ላይ ግን አንድ ያልተጠበቀ ችግር ተከሰተ ፤ ከሁለቱ ቆንጆ ባልና ሚስቶች የተወለዱ 3ልጆች የመጨረሻ ፉንጋ ሆኑ፡፡ ባል ወደ ክስ ሄደ የ DNA ምርመራ ሲደረግ ልጆቹ የሱ መሆናቸው ተረጋግጦ ተነገረው፡፡ በመጨረሻም የክሱን ጭብጥ ቀይሮ መሟገት ጀመረ፡፡ ከብዙ ክርክር ቡሀላ ሚስቱ በሰው ሰራሽ ዘዴ መልኳን አስቀይራ ልታማልለው እንደቻለች ተረጋገጠ፡፡ በዚህም ፍቺ አድርገው ሚስትየው የሞራል ካሳ እንድትከፍለው ተወሰነባት!
እራሳችን እንሁን 🙏🙏🙏
join👇👇👇
hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group
hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group
>>Click here to continue<<
