TG Telegram Group & Channel
ISLAMIC SCHOOL | United States America (US)
Create: Update:

👉ስለዚህ የመተት አጋንንት ውስጣችን ከገባ እራሱን እየቀያየረ የተለያየ በሽታ ይሆናል፡፡
በሚበላና በሚጠጣ ወደ ሆዳችን የገባው፣በቁሳቁስ ወደ እኛ የሰረጸው መተት
ሆዳችንን ሊያሳምመን
ለአእምሮ ሕመም ሊዳርገን
እጅ እግራችንን ሽባ ሊያደርገን
ለወገብ ለልብ ሕመም
ለጨጓራ ሕመም
ለደም ግፊት ለስኳር ሕመም
ለአስም ሊዳርገን ይችላል፡፡
መተትን አደገኛ የሚያደርገው ይህ ነው፡፡

#ዓይነ ጥላ ሕይወታችንን የማጎሳቆል ሥራ
የሚሠራው በስውር ነው፡፡ ድግምት ግን በግልፅ ነው፡፡
#ዓይነ ጥላ በውስጣችን አሸምቆ ተደብቆ ከእኛው ጠባይ ጋር ተስማምቶ አድብቶ ነው የሚኖረው፡፡ ድግምት ግን ጥቃቱ የሚታይና ግልጥ ነው፡፡
#የዓይነ ጥላ አጋንንት የሚጎዳን በጊዜ ሂደት ነው፡፡ ድግምት ግን በድንገት ነው፡፡

#መፍትሄዉ ከአላህ ጋር ያለንን ግንኙነት ጠበቅ ማድረግ...ከሀራም ነገሮች መራቅ
ሩቃ ማድረግ..ሰደቃ መሰደቅ  ናቸዉ፡፡

ስለሲህር ድግምት ዙሪያ የተፓሰተ ተከታታይ  ፁሁፍ ስላለ ወደሆላ ፈልገዉ አንብባችሁ ራሳችሁን ፈትሹ

         join👇👇👇
hottg.com/IslamisUniverstiy_public_group

>>Click here to continue<<

ISLAMIC SCHOOL

Share with your best friend
VIEW MORE

United States America Popular Telegram Group (US)